ላንተና ላንቺ

Rate this item
(3 votes)
 የሐሞት ጠጠር ከክርስቶስ ልደት በፈት በ1000/አመተ አለም ጀምሮ በተለይም በግብጽ ይታወቃል፡፡ሴቶች በመውለድ እድሜ ላይ እያሉ ከወንዶች በእጥፍ ያህል የሐሞት ጠጠር የሚይዛቸው ሲሆን በተለይም እድሜያቸው በ50/ክልል ሲሆን መጠኑ ይጨምራል፡፡ የሐሞት ጠጠር ከወጣቶች ይልቅ በእድሜ በገፉ ሰዎች ከ4-10/ያህል ይበልጥ ይከሰታል፡፡የሐሞት ጠጠር ወይንም…
Rate this item
(0 votes)
 በአለም አቀፍ ደረጃ መካንነት 15% በጥቅሉም ሲታይ ወደ 48.5 ሚሊዮን የሚሆኑ ጥንዶችን ያስቸግራል፡፡ ከዚህ ውስጥ ወንዶች ከ20-30% የሚሆነውን የመካንነት ችግር ድርሻ የሚጋሩ ሲሆን በአጠቃላይም ወደ 50% ለሚሆነው መካንነት አስተዋጽኦ ያደርጋሉ፡፡ በእርግጥ ይህ ቁጥር በትክክል በአለም አቀፍ ስላለው ሁኔታ መረጃ ይሆናል…
Rate this item
(0 votes)
ከእርግዝና ጋር በተገናኘ የሚከሰት መመረዝ (Infection) እና ከእናት ወደልጅ መተላለፉን በተመለከተ ባለፈው እትም በእርግዝና ጊዜ የበሽታ መቋቋም ኃይል እንዴት እንደሚቀንስ፤ በእርግዝና ጊዜ የሰውነት ተፈጥሮአዊ ለውጥ እንደሚኖር፤ በዚህም ሳቢያ በእናትየው ላይ እና እንዲሁም በልጁ ላይ የሚደርሱ ችግሮች ምን እንደሆኑ የሚያሳዩ ነጥቦች…
Rate this item
(0 votes)
አንዲት ሴት በሕይወት ዘመንዋ እንድታልፍበት ከሚፈለግ የህይወት ጉዞ አንዱ እርግዝናና በሰላም ልጅ ወልዶ መታቀፍ ነው፡፡ በእርግጥ የልጅ አባት መሆን ለአባቶችም እጅግ የሚያስ ደስት፤ በምንም ነገር ሊለወጥ ወይንም ሊገኝ የማይችል ተፈጥሮአዊ ሂደት ነው፡፡ አንዲት ሴት በእርግዝናዋ መደሰት እንደሚያጋጥማት ሁሉ የጤና መታወክ…
Rate this item
(0 votes)
 ባለፈው እትም ትዳርን ከመፍረስ ለማዳን ከሚረዱን ምክንያቶች አንዱን አስነብበናችሁዋል፡፡ የስነልብና ባለሙያዎች ትዳርን እንደአጀማመሩ ለማቆየት የሚረዱ በርካታ ጠቃሚ ነገሮችን የሚያማክሩ ሲሆን ለዚህ እትምም ለንባብ የተወሰኑትን መራርጠናል፡፡አንድ መረጃ እንደሚጠቁመው በአሜሪካ 40-50% የሚሆኑ ትዳሮች የመፍረስ እድል ሲያጋ ጥማቸው በኢትዮጵያ ደግሞ በ30 አመት ውስጥ…
Rate this item
(0 votes)
ለመሆኑ ስንቶች ይሆኑ በትዳር አለመታመን የተነሳ ወደ አልሆነ አቅጣጫ እየተጉዋዙ በስነተ ዋልዶ ጤና ችግር የታወኩ? ይህንን ጥያቄ ለመመለስ እራሱን የቻለ ጥናት ቢያስፈ ልገውም በየአቅራቢያችን ግን የታዘብናቸው ብዙ ክስተቶች አሉ፡፡ በቤታቸው ውስጥ ሆነው ልጆቻቸውን ከማሳ ደግ እና ባልን ከመርዳት ውጭ ደጁን…