ላንተና ላንቺ

Rate this item
(4 votes)
 እርግዝና….ልጅ መውለድ…ሕጻን… በሚል ርእስ ለንባብ የበቃው መረጃ በተለይም ከእርግዝና ቀደም ካለ ወቅት ጀምሮ እስፖርትን መስራት ምን ይጠቅማል በሚል ዝርዝር ሁኔታውን እንደሚከተለው ያስነብባል፡፡ Women health የተባለው ድረገጽ ከእርግዝና በፊትም ሆነ በእርግዝና ወቅት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ምን ያህል ጠቀሜታ እንዳለው እና…
Rate this item
(3 votes)
አንዲት ሴት ጽንስ እንዳትቋጥር ከሚያደርጓት ምክንያቶች መካከል ከመጠን ያለፈ ውፍረት አንዱ ነው፡፡ በሚሺጌን ዩኒቨርሲቲ የተደረገው ጥናት እንደሚያመላክተው የቦዲ ማስ ኢንዴክስ (Body Mass Index) ልኬታቸው 40 የሆነ ሴቶች መጠነኛ የሰውነት ክብደት ኖሯቸው የቦዲ ማስ ኢንዴክሳቸው ከ18.5 እስከ 24.9 ከሚለካ ሴቶች ጋር…
Rate this item
(0 votes)
የአንዲት ሴት የሰውነት ክብድት ከመጠን ያለፈ የውፍረት ልኬት ውስጥ በገባባት ወቅት ብትጸንስ፣ እርሷም ላይ ሆነ ጽንሱ ላይ የጤና እክል ሊደርስ እንደሚችል የዘርፉ ባለሙያዎችና የተለያዩ ጥናታዊ ጽሑፎች ያመላክታሉ፡፡ከመጠን ያለፈ ውፍረት ሲኖር አንዲት ሴት ሊኖራት የሚችለውን ለጽንስ ዝግጁ የሆነን እንቁላል የማኳረት ሂደቷንም…
Rate this item
(2 votes)
‹‹…እንደአጠቃላይ ግን የተወሰነ ለውጥም እንደለውጥ የሚታይ እና የህክምና ባለሙያው ሙሉ መስዋእትነትን ለመክፈል ዝግጁ እስከሆነ ድረስ በጣም ከባድ ነው መሰራት አይችልም የሚባል ስራ ነው ብዬ አላምንም፡፡›› ዶ/ር ማሪያማዊት አስፋው ትባላለች፡፡ በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የማህጸንና ጽንስ ሕክምና እስፔሻሊስት በመሆን ስታገለግል…

 በሕክምናው ዘርፍ የሚሰማሩ ባለሙያዎች ስለሚሰሩት ስራ ይዋል ይደር ሳይባል በጊዜው ጠንቅቀው ማወቅ የሚገባቸውን ነገር ሊያውቁ ይገባል፡፡ ምክንያቱም በተማሩት ሙያ የሚያ ገለግሉት በቀጥታ ሕይወትን የማዳን ስራ ስለሆነ ነው፡፡ ይህ ሙያ እንደሌላው ሙያ ቆይ ይደርሳል፤ቀስ ተብሎ ሊሰራ ይችላል፤ዛሬ ይኼኛው ሐኪም ካልቻለው ነገ…