ላንተና ላንቺ

Rate this item
(3 votes)
 ምስሉን የምትመለከቱት ሪቫን በላዩ ላይ Epilepsy የሚል ጽሁፍ ያለበት ሲሆን ቀለሙም የወይን ጠጅ ነው፡፡ ይህ ምልክት በየአመቱ የሚጥል በሽታን Epilepsy በሚመለከት በአለም አቀፍ ደረጃ የግንዛቤ ማስጨበጫ እና የንቃተህሊና ማዳበሪያ ስራዎች ለመስራት እንዲያስችል ሰዎች በደረታቸው ላይ አድርገው እንዲንቀሳቀሱ የሚረዳ ነው፡፡ የሚጥል…
Rate this item
(0 votes)
ኮሮና ቫይረስን በሚመለከት ለመከላከል እውቀት አለመኖርና የቫይረሱን ስርጭት በመፍራት ችላ ማለት የሚያስከትለው ውጤት በተለይም በሰሜን ምእራብ ኢትዮጵያ ጎንደር ካሉ እርጉዝ ሴቶች መካከል በተወሰኑት ላይ ጥናት ተደርጎ እ.ኤ.አ14 January 2021 ለንባብ እንዲ በቃ ቀርቦአል። ይህን ጥናት ካቀረቡት ባለሙያዎች መካከል Tesfamichael G/Mariam…
Rate this item
(0 votes)
 እርግዝናንና የልብ ሕመምን የሚመለከት ሳይንሳዊ ጽሁፍ የኢትዮጵያ የማህጸንና ጽንስ ሐኪሞች ማህበር February 18, 2020 አመታዊ ጉባኤውን ሲያካሂድ በJ. Igor Iruretagoyena MD Associate Professor Maternal Fetal Medicine University of Wisconsin አማካኝነት ቀርቦ ነበር፡፡ ይህን ሳይንሳዊ እውነታ ታነቡ ዘንድ የባለሙያ እገዛ በመጠየቅ…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ የፅንስና የማህፀን ሐኪሞች ማበህር ከተቋቋመ እነሆ የ29ኛውን አመት አመታዊ ጉባኤ እ.ኤ.አ ከ Feb 14-17 በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከየካቲት 7-10 አካሄዶአል፡፡ ጉባኤው የተካሄደው በአዲስ አበባ ነው፡፡የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር (ESOG) የተቋቋመው የዛሬ 29 አመት እ.ኤ.አ በ1992 ዓ/ም ነው፡፡ ሲቋቋም በዋነኛነት…
Rate this item
(0 votes)
እኔ በጣም ከፍተኛ የሆነ የእራስ ምታት ወይንም ሕመም አለብኝ በማለት ችግርዋን ለዚህ አምድ ያዋየችው በእድሜዋ የ14/አመት የሆነች ታዳጊ ናት፡፡ ታሪኩን ስታስረዳም ‹‹ …የወር አበባዬ (Menstruation) ሊመጣ አንድ ቀን ሲቀረው ጀምሮ እስከ ሶስተኛው ቀን ድረስ በጣም እራሴን ያምመኛል፡፡ ሰው ማናገር ብርሀን…
Rate this item
(1 Vote)
በዚህ እትም ወንዶችን ስለሚገጥማቸው የፕሮ ስቴት ካንሰር ደረጃ እና አጠቃላይ የህመም ምል ክቱ ምን እንደሚመስል መከላከያውንና ዘር በማፍራት በኩል የሚኖረውን ተጽእኖ እናስነብባ ችሁዋለን፡፡ ወንዶች በብልታቸው አካባቢ ፕሮስቴት የሚባል ተፈጥሮአዊ እጢ አላቸው፡፡ ይህ እጢ በእድሜ ወይንም ከቤተሰብ ጋር በተያያዘ እና በተ…