ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
 በእርግዝና ወቅት ስለሚፈጠር የደም ግፊት ወይም ፕሪክላምሲያ እና ኢክላምሲያ[Pre-Eclampsia and Eclampsia] ምንነት፣ ምልክት እና እራስን ከከፋ አደጋ ለመከላከል መደረግ ስለሚገባቸው ጉዳዮች በቀደመው እትም ላይ አቅርበናል። በዚህ እትም ላይ ይህን በሽታ ለመመርመር በሙከራ ላይ ስለሚገኘው ኮንጎ ሬድ ቴስት ስለተባለ የህክምና መሳሪያ…
Rate this item
(0 votes)
በእርግዝና ወቅት የሚያጋጥም የደም ግፊት ወይም ፕሪኢክላምሲያ እና ኢክላምሲያ [Pre-Eclampsia and Eclampsia] ከ5 ወር በላይ በሆኑ ነፍሰጡሮች እንዲሁም አንዳንድ ጊዜ ልጅ ከተወለደ በኋላ በእናት ላይ የሚከሰት በሽታ ነው። በሽታው በአለምአቀፍ ደረጃ ከ20 ሳምንት (5ወር) በላይ በሆኑ ነፍሰጡሮች ላይ ከ3- 7…
Rate this item
(3 votes)
ኢትዮጵያ የኤች ፒ ቪ (HPV) ክትባት 90% በመስጠት ከአፍሪካ ቀዳሚ ናት አቶ ዮሀንስ ላቀው የጤና ሚንስትር የብሄራዊ ክትባት ፕሮግራም አስተባባሪ ኤች ፒ ቪ (human papilloma virus) ከአባላዘር በሽታዎች ውስጥ የሚመደብ በሽታ ነው። በአለም አቀፍ ደረጃ ከ15 እስከ 59 የእድሜ ክልል…
Rate this item
(1 Vote)
 የዚህ እትም እንግዳችን አቶ ፈቃዱ ማዘንጊያ ናቸው አቶ ፈቃዱ ማዘንጊያ በአዋላጅ ነርሶች ማህበር ስራ አስኪያጅ ሲሆኑ በአዋላጅ ነርስነት ሙያቸው ለ19 አመት ያህል ሰርተዋል፡፡ አቶ ፈቃዱ በተለይም በኢትዮጵያ የነበረውንና አሁን ያለውን የእናቶች ሞት እንደሚከተለው አብራርተዋል፡፡ ‹‹…በኢትዮጵያ የነበረውን የእናቶች ሞት ለመቀነስ ባለፉት…
Rate this item
(1 Vote)
የሴቶች ሞት ሁሉ የእናቶች ሞት አይባልም፡፡ ከእርግዝና ወይንም ወሊድ ጋር ባልተገናኘ የሚከሰተው ህመም ወይንም ሞት የእናትነት ህመም ወይንም ሞት አይባልም፡፡የእናቶች ሕመም ወይንም ሞት የሚባለው ህይወትን ለመስጠት ስትል ህይወትዋን የምታጣውን እናት የሚመለከት ነው፡፡አቶ ንጉሴ ማዘንጊያ የአዋላጅ ነርሶች ማህበር ስራ አስኪያጅ፡፡እንደውጭው አቆጣጠር…
Rate this item
(1 Vote)
የወገብ ህመምን፤የቁመት መቀነስን እና ወይንም የትከሻ መጉበጥን ቀለል አድርጎ መመልከት አይገባም፡፡በአለም አቀፍ ደረጃ እድሜአቸው ከ50 አመት በላይ ከሆኑ ከሶስት ሴቶች አንዳቸው እንዲሁም ከአምስት ወንዶች አንዳቸው የአጥንት መሳሳት ይገጥማቸዋል፡፡እንደውጭው አቆጣጠር October 20/2022 የዛሬ ሀያ ቀን አለም አቀፉ የአጥንት መሳሳት ቀን በአለም…
Page 8 of 64