ላንተና ላንቺ

Rate this item
(2 votes)
 በአለም አቀፍ ደረጃ ትዳር ከመሰረቱ ጥንዶች መካከል 15% የሚሆኑ ጥንዶች ልጅ የማግኘት ወይንም የመውለድ ችግር ይገጥማቸዋል፡፡ ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙሉአት የሚለው ምርቃት ዛሬ ዛሬ የለም የለም ምድርንም የምትችለውን ያህል እንጂ ከሚገባት በላይ አታሸክሙአት ወደሚል የዞረ ይመስላል፡፡ በእርግጥ ይህ አባባል የሰው…
Rate this item
(2 votes)
በኢትዮጵያ እንዲሁም በዓለም አቀፍ ደረጃ በህክምና ሂደት ውስጥ ‘የህክምና ስህተት’ ተብሎ ስለሚጠራው ጉዳይ በስፋት ይነገራል። በዓለም የጤና ድርጅት መረጃ መሰረት በዓለም ላይ ለሞት እና ለአካል ጉዳተኝነት ከሚዳርጉ 10 ሁኔታዎች ውስጥ አንዱ የህክምና ስህተት ሆኖ ይመደባል። የህክምና ስህተት የሚባሉት የተሳሳተ መድሀኒት…
Rate this item
(4 votes)
በዓለምአቀፍ ደረጃ ከሚፈጠሩ እርግዝናዎች መካከል ከ10 እስከ 15 በመቶ የሚሆኑ ፅንሶች በተለያየ ምክንያት የመቋረጥ አደጋ ያጋጥማቸዋል። ከዚህም ውስጥ 80 በመቶ በመጀመሪያ የእርግዝና 3 ወራት (13 ሳምንታት) ውስጥ የሚያጋጥም ነው። ማለትም ከ4 ነፍሰጡር እናቶች መካከል 1 እናት የተሸከመችውን ፅንስ ታጣለች። ከእናቶች…
Rate this item
(1 Vote)
“ጽንስ የተስተካከለ አፈጣጠር እንዲኖረው ቅድመ እርግዝና የህክምና አገልግሎት ጠቃሚ ነው” - ዶ/ር ተስፋዬ ሁሬሳእርግዝና ከተፈጠረ በኋላ ጥንዶች የቅድመ ወሊድ ክትትል ለማድረግ ወደ ህክምና ተቋም እንደሚሄዱ ይታወቃል። ነገር ግን ፅንስ ከመፈጠሩ አስቀድሞ ጥንዶች የህክምና ባለሙያ ቢያማክሩ እና የህክምና አገልግሎት ቢያገኙ ይመከራል።…
Rate this item
(4 votes)
የእናቶችንና የቅድመ ወሊድን ሞት ለመቀነስ የጤና አገልግሎቱን እንደገና መፈተሸ ወይንም ማስተካከል የሚል ሀሳብ ባለው መሪ ቃል የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር እንደውጭው አቆጣጠር ፌብሩዋሪ 13-14/2023 በኢትዮጵያ አቆጣጠር ደግሞ የካቲት 6-7 በአዲስ አበባ 31ኛውን አመታዊ ጉባኤውን አካሂዶአል፡፡በአዲስ አበባ የተካሄደው 31ኛው አመታዊ…
Rate this item
(0 votes)
ጥር - በኢትዮጵያ ስለእናቶች ደህንት የሚወሳበት ወር ኢትዮጵያ የእናቶችን ሞት በተመለከተ ባለፉት አስርት አመታት ከፍተኛ ለውጥ ማስመዝ ገቡዋ አለም የተነጋገረበት ነው፡፡ እንደውጭው አቆጣጠር በ2000 አመተ ምህረት የነበረው የእናቶች ሞት ከ100,000 በህይወት ከሚወልዱ ወደ 871 የሚሆኑ እናቶች ይሞቱ ነበረ ይህ ቁጥር…
Page 6 of 64