ላንተና ላንቺ

Saturday, 19 August 2017 12:35

የሙያ ስነምግባር (ETHIS)

Written by
Rate this item
(0 votes)
የህክምና ባለሙያዎችን የሙያ ስነምግባር በሚመለከት ለዚህ እትም ማብራሪያቸውን እንዲሰጡን የጋበዝናቸው ዶ/ር ሙኒር ካሳ የጽንስና ማህጸን ህክምና እስፔሻሊስት ናቸው፡፡ ዶ/ር ሙኒር እንደሚሉት ከሆነ አንድ ሐኪም ወደህክምና ሙያ ከመግባቱ በፊት በተወሰኑ ነገሮች ከእራሱ ጋር መስማማት ይጠበቅበታል፡፡ሐኪም ለማከም የአንድ ሰው ፈቃድ ይፈል ጋል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
በእንግሊዘኛው አጠራር (Uterine Prolapse) የምንለው የማህጸን የተፈጥሮ ቦታውን መልቀቅ እና ወደታች መንሸራተትን ለመግለጽ ያገለግላል፡፡ ይህ የማህጸን የተፈጥሮ ይዘት መዛባት ባስ ካለም በሴቷ ብልት በኩል ወደውጪ እስከመውጣት ሊደርስ ይችላል፡፡ እንዲህ ያለው ሁኔታ ሲፈጠርም ማህጸኑ ብቻውን ብቻ ሳይሆን የሴቷን ብልትና የሽንት መቋጠሪያ…
Rate this item
(0 votes)
ይድረስ ለላንቺና ላንተ አምድ አዘጋጆች ከነታዳሚዎቻችሁ እንደምንሰነበታችሁ የሚለውን ሰላምታ ያገኘነው ከአንድ አንባቢ ነው፡፡ የግል ታሪኩን የብዙዎች ሰዎች ገጠመኝ ሊሆን ስለሚችል እባካችሁ አስነብቡልኝ ብሎናል፡፡ የአምዱ ዝግጅት ክፍልም በሀሳቡ በመስማማት እነሆ ለንባብ ብሎአል፡፡ እኔ ያደግሁት በጣም ብዙ ቤተሰብ ውስጥ ነው፡፡ እናትና አባቴ…
Rate this item
(0 votes)
የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት አቅርቦቱ ቢስተካከል የእናቶችን ጤና መጎዳትና ሕይወት መጥፋት በ40 % እና የጨቅላ ሕጻናቱን ሞት ደግሞ በ10 % እንደሚቀንስ እሙን ነው። እንዲሁም የህጻናት ሞት በ21 % ሊቀንስ ይችላል። ባለፈው እትም ማስነበብ የጀመርነው የቤተሰብ እቅድ አገልግሎት ቀጣይ ክፍል የዶ/ር ደመቀ…
Rate this item
(0 votes)
 ኤችአይቪ ዛሬም አሳሳቢ ደረጃ ላይ መሆኑ እሙን ነው። የስርጭት አድማሱም ወደነበረበት እንዳይመለስ መጠንቀቅ ያስፈልጋል የሚለውን ሁሉም የሚስማማበት ነው። ለመሆኑ ሕጻናቱ በየትምህርት ቤታቸው በምን መንገድ ስለኤችአይቪ ይማራሉ ስንል በአዲስ አበባ ካራቆሬ ረጲ የሚባለው አካባቢ የሚገኘውን አትላስ አጸደ ሕጻናት ‘የመጀመሪያ ደረጃ፣ የሁለተኛ…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ከተለያዩ አጋር ድርጅቶች ጋር በመሆን (PMTCT) ኤችአይቪ ከእናት ወደልጅ እንዳይተላለፍ የሚያስችል ፕሮጀክት ለአምስት አመታት ያህል ከ2011-2015 ድረስ ሲያካሂድ የቆየ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ግን ተጠናቆአል። ፕሮጀክቱ በስራ ላይ በነበረበት ወቅት ስራው በሚከናወንባቸው ስፍራዎች ሁሉ በመገኘት በስፍራው…