ላንተና ላንቺ

Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ፌብሩዋሪ 5-6/በአዲስ አበባ አመታዊ ጉባኤውን ማካሄዱን ባለፈው እትም አስነብበናችሁዋል፡፡ በዚህ ጉባኤ ላይ የተለያዩ ሳይንሳዊ ጥናቶች የቀረቡ ሲሆን ከዚህም አንዱ በእርግዝና ወቅት አልኮሆልን መጠቀም ያለውን ጉዳት የሚያ ሳየው ነበር፡፡ ይህንን በሚመለከት ጥናታቸውን ያቀረቡት አቶ አባተ ዳርጌ…
Rate this item
(0 votes)
 የኢትዮያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር 27ኛ አመታዊ ጉባኤ የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር እንደውጭው አቆጣጠር February/5-6/2019 ማለትም ጥር 28-29/2011 በአዲስ አበባ ተካሂዶአል፡፡ ይህ አመታዊ ጉባኤ የማህበሩ አባላት፤ ከጠቅላላ ሐኪምነት ወደሙያው ለመግባት ልዩ ትምህርት በመውሰድ ላይ ያሉ ሐኪሞች፤ እንዲሁም እንግዶች ባጠቃላይም…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው እትም እንዳስነበብናችሁ በኢትዮጵያ ደህንነቱ የተጠበቀ ጽንስ ማቋረጥ የሚቻልባቸው መንገዶች በህግ ተሸሽለው የተቀመጡ ሲሆን በዚህም የሚጠቀሙ የመኖራቸውን ያህል የማይጠቀሙም መኖራቸው የማይካድ መሆኑን GUTTMACHER Institute /January /2017/ ጥናቶች የሚጠቁሙ መሆኑን አስነብቦአል፡፡ ለዚህ እትም ለንባብ የምንላቸው ነገሮች፤•በኢትዮጵያ ያለው የጽንስ ማቋረጥ ሁኔታ ምን…
Rate this item
(0 votes)
ጽንስን የማቋረጥ ፍላጎትና ድርጊትን በሚመለከት የወጡት ሕጎች እንደሚያመላክቱት በተሸሻለው ሕግ መሰረት ብዙ ወጣቶች ከጉዳት እራሳቸውን እያዳኑ ነው ማለት ይቻላል፡፡ የተሸሻለው ሕግ ለወጣቶች ደህንነቱ የተጠበቀ እና ሕጋዊ የሆነ ጽንስን የማቋረጥ ተግባር እንዲያከናውኑ የሚያስችላቸው ሲሆን ይህንን ጥያቄም የጤና ተቋማቱ በተገቢው መንገድ እንዲያስተናግዱ…
Rate this item
(0 votes)
ትዳር የሁለት ተጋቢዎችን መተማመን በጣም የሚፈልግ መሆኑን የተረዳሁት እኔና ባለቤቴ ለፍቺ በሂደት ላይ በነበርንበት ወቅት ነው፡፡ እኔና ባለቤቴ በተጋባን በስምንት አመታችን ስንጉዋጉዋለት የነበረ ነገር ግን የተረሳ ነገር ተከሰተ፡፡ ይኼውም ልጅ ለመውለድ ብዙ ሞክረን ስላቃተን ከዚህ በሁዋላ ስለልጅ ማሰብ የለብንም ብለን…
Rate this item
(0 votes)
ሕጻናት ለምን በኤችአይቪ ቫይረስ ይያዛሉ?ሕጻናት በኤችአይቪ ቫይረስ መያዛቸውን እንዴት ማወቅ ይቻላል?የሚደረግላቸው እርዳታ ምንድነው?ሕጻናት ኤችአይቪ ቫይረስ በደማቸው እያለ ጤናማ ሆነው ማደግ የሚችሉበት መንገድ ምንድን ነው?Jonathan E. Kaplan, MD የተባሉ የህክምና ባለሙያ June 12 /2017/ ለንባብ ያበቁት መረጃ እንደሚገልጸው በአለም አቀፍ ደረጃ…