ላንተና ላንቺ

Rate this item
(4 votes)
 በተለያዩ መረጃዎች እንደተመዘገበው ከሆነ የወር አበባ የሚቋረጠው ሴቶች በእድሜያቸው ከ45-55 አመት ሲደርሱ ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ ግን ሴቶች እድሜያቸው ከ30-40 በሚደርስበት ጊዜም የወር አበባ ሊቋረጥ እንደሚችል ባለሙያዎች ይመሰክራሉ፡፡ Menopause እንዴት ይገለጻል?አንዲት ሴት በተከታታይ ለ12/ወራት ማለትም ለአንድ አመት የወር አበባዋን ማየት ካቆመች…
Rate this item
(5 votes)
የስነተዋልዶ አካላት ሲባል በሴቶች በኩል ማህጸንና ከማህጸን ጋር ተያያዥነት ያላቸው አካላት፤እንዲሁም ከማህጸን አጎራባች ሆነው የሚገኙትን አካላት እንደ ሽንት ፊኛ የመሳሰሉትን ይጨምራል፡፡ እነዚህ አካላት በተለያዩ ምክንያቶች ሕመም ይገጥማቸዋል ሲባል ምን ማለት እንደሆነ ለዚህ አምድ እንዲገልጹ የተጋበዙት ዶ/ር መብራቱ ጀምበር ይባላሉ፡፡ ዶ/ር…
Rate this item
(17 votes)
ወሲብ ስቃያማ ሊሆን ይችላል፡፡ ወይንም ደግሞ ስሜት የለሽ ሊሆን ይችላል፡፡ አለበለዚያም እርካታን ማጣት ሊኖር ይችላል፡፡ ታድያ የዚህ ሁሉ ችግር ምንድው ብለን ስንጠይቅ የተለያዩ መልሶች ይኖሩታል። ምናልባትም ልጅ መውለድ አለመቻል እና የዚህ ውጤት የሚያስከትለው ስሜት ሊሆን ይችላል፡፡ ወሲብ በሚፈጸምበት ጊዜ ስሜቱን…
Rate this item
(0 votes)
 ከላይ በርእስነት የተቀመጠውን አባባል ያገኘነው ባለፈው ሳምንት የተከበረውን አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በሚመለከት እንደመሪ ቃል ከተጠቀሙበት የ March/8/ ድረገጽ ነው፡፡ በኢትዮጵያ አቆጣጠር የካቲት 29 ቀን 2011/ በውጭው ደግሞ March 8/2019 ዓ.ም ተከብሮ የዋለው የዓለም የሴቶች ቀን በዘንድሮው ትኩረቱ የጾታ እኩልነት…
Rate this item
(1 Vote)
Feb /2019/ ተደርጎ በነበረው 27ኛው/ የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ESOG አመታዊ ጉባኤ ከቀረቡት ሳይንሳዊ ወረቀቶች አንዱ ኤችአይቪ ከእናት ወደልጅ እንዳይተላለፍ ለማድረግ የሚገ ጥሙ አስቸጋሪ ሁኔታዎችን በተለይም በአንድ መስተዳድር ትኩረት ተደርጎ የተሰራ ጥናት ቀርቦአል፡፡ ጥናቱን ያቀረቡት ብርሀኑ እልፉ ፈለቀ /ሲሆኑ…
Rate this item
(5 votes)
አንዲት ሴት ስታረግዝ የደም ማነስ ሊይዛት ይችላል፡፡ ያረገዘችው ሴት የደም ማነስ ከያዛት በደምዋ ውስጥ በቂ እና ጤናማ የሆነ ቀይ የደም ሴል አይኖራትም፡፡እርጉዝዋ ሴት የደም ማነስ ካለባት ቀይ የደም ሴል ለሰውነትና ለተረገዘው ልጅ ንጹህ አየር (OXYGEN) ማድረስ ይሳነዋል፡፡ በእርግዝና ወቅት ሰውነት…