ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
እንኳን ለ2016 ዓ.ም አደረሳችሁ! አዲሱ ዓመት የሰላም እና የጤና እንዲሆን የላንቺ እና ላንተ ምኞት ነው። “እ.ኤ.አ በ2030 ኤች አይ ቪ ኤድስ እንደ ማንኛውም በሽታ ይሆናል”በጤና ሚንስቴር የኤችአይቪ ኤድስ መከላከል እና መቆጣጠር መሪ ስራ አስፈፃሚ ፍቃዱ ያደታየዓለም የጤና ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው…
Rate this item
(1 Vote)
የዩኒሴፍ መረጃ እንደሚያሳየው በዓለምአቀፍ ደረጃ 26በመቶ የሚሆኑ ሴቶች ልጅ መውለድ በሚችሉበት (የወርአበባ በሚያዩበት) የእድሜ ክልል ውስጥ ይገኛሉ። “የወርአበባ በተለየ ሁኔታ በሰው ልጆች(ሴቶች) ላይ የሚከሰት ኡደት ነው” በማለት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊንየም ሜዲካል ኮሌጅ ውስጥ የፅንስ እና ማህፀን ህክምና ስፔሻሊስት እንዲሁም…
Rate this item
(1 Vote)
እኔ በስራው ላይ በቆየሁበት ዘመን ሶስት እህትማማቾች በአንድ ጊዜ በፊስቱላ ሕመም ወደ አዲስ አበባ መጥተው የታከሙ አውቃለሁ፡፡እናትና ልጅ በአንድ ጊዜ በፊስቱላ ሕመም ወደ አዲስ አበባ መጥተው የታከሙ አስታውሳለሁ።አባት የአስራ አራት አመት የፊስቱላ ታማሚ ልጁን ሊያሳክም መጥቶ ወደ አገሩ ተመልሶ የአስራ…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር እ.ኢ.አ በ2023 31ኛውን አመታዊ ጉባኤ ማካሄዱ ይታወሳል፡፡ ማህሩ በየአመቱ ጉባኤውን ሲያካሂድ በማህጸንና ጽንስ ህክምና ዙሪያ በጎ አስተዋጽኦ ላበረከቱና ረዥም አመት ላገለገሉ ሽልማትን ያበረክታል፡፡ ከዘንድሮዎቹ ተሸላሚዎች መካከል ዶ/ር አምባዬ ወ/ሚካኤል አንዱዋ ነበሩ፡፡ ዶ/ር አምባዬ ወ/ሚካኤል የጽንስ…
Rate this item
(0 votes)
 በህዝብ ማመላለሻ መኪና (ታክሲ) ውስጥ ከአሽከርካሪው አጠገብ ተቀምጫለው። በመኪናው የድምፅ ማጉያ ጆሮን በሚያስይዝ የድምፅ ከፍታ ራዲዮ ተከፍቷል። ከራዲዮው ውስጥ “የአደንዛዥ እፅ እና የአልኮል ሱስ ያለባችሁ እንዲሁም ሰውነታችሁ አስፈላጊውን ንጥረ ነገር ባለማግኘቱ ምክንያት የተጎዳችሁ....” የሚል ንግግር ወደ ጆሮዬ ገባ። ንግግሩ ገና…
Rate this item
(0 votes)
ማንኛውም ሰው በተለያየ ምክንያት ለጭንቀት እንደሚጋለጥ የተረጋገጠ ነው፡፡ ሴቶች ደግሞ ለየት የሚያደርጋቸው በተለይ በእርግዝናና በወሊድ ጊዜ ለጭንቀት ሊጋለጡ የሚችሉ መሆናቸው ነው። በተለይም በእርግዝና ላይ ያሉ ሴቶች ለጭንቀት የሚዳረጉባቸው ምክንያቶችን ምንነት ለእናንተ ለአድማጮቻችን ለማጋራት ስንል ከባለሙያ አስተያየት ተቀብዬ ለንባብ ብያለሁ፡፡ ባለሙያዋ…
Page 1 of 61