ላንተና ላንቺ

Rate this item
(1 Vote)
የወር አበባ ተቋረጥ ሲባል ምን ማለት ነው? ደረጃውስ ምንድነው? ምክንያቱስ? መቼ ነው የሚቋረጠው? ከወር አበባ መቋረጥ ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ የስነልቡናና የጤና ችግሮች ምንድናቸው? የሚለውን ባለሙያው ዶ/ር ማለደ ቢራራ ማብራሪያ እንዲሰጡበት ለዚህ እትም ጋብዘናል፡፡ ዶ/ር ማለደ ቢራራ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም…
Rate this item
(1 Vote)
‹‹….እኔ የመጣሁት ከደብረዘይት ነው፡፡ የአምስት ልጆች እናት ነኝ፡፡ ለረጅም ጊዜያት ታምሜ ቆይቻለሁ። ከፊት ለፊት ከእንብርቴ በታች የተድበለበለ ነገር ያለ ይመስለኛል፡፡ መንገድ መሄድ ያቅተኛል፡፡ መንገድ ሄጄ ስመለስ የግድ አልጋ መያዝ ነበረብኝ፡፡ በቃ መንቀሳቀስ አልችልም፡፡ ሆድሽን ወደላይ ደግፈሽ ያዥው ያዥው ይለኝ ነበር፡፡…
Rate this item
(0 votes)
 Gynecology oncologist…. የሚባሉት ሙያተኞች በሴቶች የመራቢያ አካላት ላይ የሚደርሱ የካንሰር ሕመሞችን ለማከምና ለማስወገድ በነበራቸው የጽንስና ማህጸን ሕክምና ባለሙያነት ላይ በተጨማሪ ልዩ ትምህርት የሚወስዱ የህክምና ባለሙያዎች ናቸው፡፡ ስለዚህም Gynecology oncologist የሚባሉት ባለሙያዎች በሴቶች የመራቢያ አካል ላይ የሚከሰት ካንሰርን ማከም የሚችሉ ልዩ…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር በስነተዋልዶ ጤና ዙሪያ የጥራት ማሻሻያ በሚል ወደ ህብረተሰቡ ወርዶ ለመስራት የሚያስችል ፕሮጀክት እያንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ የዚህ ፕሮጀክት አስተባባሪ አቶ እዮብ መሐመድ ይባላሉ፡፡ አቶ እዮብ የጥራት ማሻሻያ ሲባል ምን ለማለት ነው? የሚለውን ማብራሪያቸውን ለአንባቢ ይድረስ ብለናል፡፡ እንደ…
Rate this item
(0 votes)
በአለም አቀፍ ደረጃ በየአመቱ 43/ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች ጥንቃቄ በጎደለው የህክምና አገልግሎት አሰጣጥ ምክንያት ከጉዳት ላይ ይወድቃሉ፡፡ ባለፈው እትም የሕክምና ባለሙያዎችን የህግ ተጠያቂነት በሚመለከት ለንባብ ያልነው ተከታይ እንደሚኖረው ገልጸን ነበር፡፡ እነሆ ዛሬም አቶ አበበ አሳመረ የህግ ባለሙያና ጠበቃ እንዲሁም የኢትዮጵያ የጽንስና…
Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ የግልም ሆነ የመንግስት… አንድም ሆስፒታል ደረጃውን መቶ በመቶ ባሙዋላ መልኩ የተደራጀ አይደለም፡፡ ባለፉት ሁለት ሳምንታት በወጣው እትም የህክምና ባለሙያዎች የህግ ተጠያቂነት በአለም አቀፍ ደረጃ ምን መልክ አለው? በአገራችንስ? የሚሉትን ነጥቦች ለንባብ ብለናል፡፡ በዚህ ዙሪያ የሚነሱ የመጨረሻ ሀሳቦችን ከህግ ከባለሙያው…
Page 10 of 41