ላንተና ላንቺ

Rate this item
(1 Vote)
 አንደኛው በወሲብ ጊዜ ከሚወጣው ከወንድ የዘር ፍሬዎች ጋር አብረው የሚወጡት ፈሳሾች የተወሰነው ድርሻ ከፕሮስቴት (prostate) እጢ ነው፡፡ ይህ ፈሳሽ በዘልማድ ስፐርም ወይንም የወንድ የዘር ፍሬ ቢባልም ትክክለኛው መጠሪያ ግን ሴሚናል (seminal fluid) ነው ሚባለው፡፡ ይህም ማለት በወሲብ ጊዜ የሚወጣው ፈሳሽ…
Rate this item
(1 Vote)
 ….የተወደዳችሁ የላንቺና ላንተ አምድ ጸሐፊዎች፡፡ እኔ አንድ የጤና ጥያቄ አለኝ፡፡ በእርግጥ ከአሁን በፊት አልተዳሰሰም ብዬ አይደለም፡፡ ከተወሰኑ አመታት በፊት በአምዳችሁ ላይ የነበረ ቢሆንም እኔ ግን ችግሩ የገጠመኝ ከአንድ አመት ወዲህ በመሆኑ ነው፡፡ ምን መሰላችሁ? እድሜዬ ወደ 58 አመት ገብቶአል፡፡ ታዲያ…
Rate this item
(2 votes)
በአለም አቀፍ ደረጃ ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎች በየቀኑ ከወሲብ ጋር ለተያያዘ በሽታ ይጋለጣሉ፡፡ በየአመቱ በአለም አቀፍ ደረጃ ወደ /357/ ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች በወሲብ ከሚተላለፉ 4 በሽታዎች ለአንዱ ይጋለጣሉ፡፡ በሽታዎቹም፡- የጨብጥ በሽታ፤ ቂጥኝ፤ የብልት በሽታ እና ክላምዲያ በመባል የሚታወቁት ናቸው፡፡ በአለም…
Rate this item
(0 votes)
 በየአመቱ እንደውጭው አቆጣጠር ሴፕቴምበር 26/አለም አቀፍ ያልተፈለገ እርግዝና መከላከያ ቀን ተብሎ ይታሰባል፡፡በአለም አቀፍ ደረጃ 214/ሚሊዮን ሴቶች ዘመናዊውን ያልተፈለገ እርግዝና መከላከያ ማግኘት ቢፈልጉም…አልቻሉም፡፡ WHO/2017Emergency contraceptive …አፋጣኝ የእርግዝና መከላከያ… እውቀት… አመለካከት እና ተግባር በኢትዮጵያ በሴት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ዘንድ ምን ይመስላል ?የሚለው ጥናት…
Rate this item
(0 votes)
 የሐሞት ጠጠር ከክርስቶስ ልደት በፈት በ1000/አመተ አለም ጀምሮ በተለይም በግብጽ ይታወቃል፡፡ሴቶች በመውለድ እድሜ ላይ እያሉ ከወንዶች በእጥፍ ያህል የሐሞት ጠጠር የሚይዛቸው ሲሆን በተለይም እድሜያቸው በ50/ክልል ሲሆን መጠኑ ይጨምራል፡፡ የሐሞት ጠጠር ከወጣቶች ይልቅ በእድሜ በገፉ ሰዎች ከ4-10/ያህል ይበልጥ ይከሰታል፡፡የሐሞት ጠጠር ወይንም…
Rate this item
(0 votes)
 በአለም አቀፍ ደረጃ መካንነት 15% በጥቅሉም ሲታይ ወደ 48.5 ሚሊዮን የሚሆኑ ጥንዶችን ያስቸግራል፡፡ ከዚህ ውስጥ ወንዶች ከ20-30% የሚሆነውን የመካንነት ችግር ድርሻ የሚጋሩ ሲሆን በአጠቃላይም ወደ 50% ለሚሆነው መካንነት አስተዋጽኦ ያደርጋሉ፡፡ በእርግጥ ይህ ቁጥር በትክክል በአለም አቀፍ ስላለው ሁኔታ መረጃ ይሆናል…