ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
‹‹…እንደአጠቃላይ ግን የተወሰነ ለውጥም እንደለውጥ የሚታይ እና የህክምና ባለሙያው ሙሉ መስዋእትነትን ለመክፈል ዝግጁ እስከሆነ ድረስ በጣም ከባድ ነው መሰራት አይችልም የሚባል ስራ ነው ብዬ አላምንም፡፡›› ዶ/ር ማሪያማዊት አስፋው ትባላለች፡፡ በቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የማህጸንና ጽንስ ሕክምና እስፔሻሊስት በመሆን ስታገለግል…
Rate this item
(0 votes)
 በሕክምናው ዘርፍ የሚሰማሩ ባለሙያዎች ስለሚሰሩት ስራ ይዋል ይደር ሳይባል በጊዜው ጠንቅቀው ማወቅ የሚገባቸውን ነገር ሊያውቁ ይገባል፡፡ ምክንያቱም በተማሩት ሙያ የሚያ ገለግሉት በቀጥታ ሕይወትን የማዳን ስራ ስለሆነ ነው፡፡ ይህ ሙያ እንደሌላው ሙያ ቆይ ይደርሳል፤ቀስ ተብሎ ሊሰራ ይችላል፤ዛሬ ይኼኛው ሐኪም ካልቻለው ነገ…
Rate this item
(1 Vote)
 Blue Print (ብሉ ፕሪንት) ሲባል ብዙ ሰው የሚያውቀው ወይንም የተለመደው በአብዛኛው ከቤት ስራ ፕላን ጋር በተያያዘ ነው፡፡ ነገር ግን የማህጸንና ጽንስ ሕክምና ማህበር ከሚቺጋን ዩኒቨርሲቲ ጋር ባለው ግንኙነት የማህጸንና ጽንስ አስተማሪዎች የብሉ ፕሪንት አዘገጃጀትን በሚመለከት ስልጠና ሲወስዱ በምን መንገድ? ለምንስ…
Rate this item
(3 votes)
የጀርባ አጥንት ወይም አከርካሪ፣ በእንግሊዝኛው አጠራር ደግሞ (Spinal cord) ተብሎ የሚጠራው የሰውነት ክፍል ላይ አንዲት ሴት ጉዳት ቢደርስባት፣ ጉዳቱ እንስቷን ከማርገዝና ጤናማ ልጅን ከመውለድ የሚያግዳት ጉዳይ እንዳልሆነ ጥናቶች ይጠቁማሉ፡፡ አንዲት ሴት ጉዳቱ እያለባት ማርገዝና መውለድ ቢቻላትም፣ የራሷንም ሆነ የልጇን ጤንነት…
Rate this item
(4 votes)
 ተስፋ የሚለው ስያሜ በኬር ኢትዮጵያ የአንድ ፕሮጀክት ስያሜ ነው፡፡ ኬር ኢትዮጵያ በርካታ የልማት ስራዎችን በተለያዩ የአገሪቱ ክፍል የሚያካሂድ ሲሆን ተስፋ የተሰኘው ፕሮጀክት ግን በልጅነት ጋብቻ ላይ ያተኮረ በደቡብ ጎንደር በተለያዩ ወረዳና ቀበሌዎች ህጻናት ልጆች ከ12/አመት እድሜያቸው ጀምሮ የሚዳሩበት ቦታ ላይ…
Rate this item
(2 votes)
በአማርኛው እንቅርት በመባል የተለመደው Thyroid ታይሮይድ በተለይም ሴቶችን በስነተዋልዶ ጤናቸው ዙሪያ ከሚያደርስባቸው ችግር የወር አበባ መዛባት፤ እርግዝና እንዳይኖር ማድረግ፤የጽንስ ማቋረጥ፤ ቀኑ ሳይደርስ ልጅ መውለድ፤ የሞተ ልጅ መውለድ የመሳሰሉት ይገኙበታል፡፡እንቅርት በአብዛኛው በምግብ ውስጥ በአዮዲን እጥረት ምክንያት የሚከሰተውን ሕመም የሚወ ክል ስያሜ…
Page 8 of 46