ላንተና ላንቺ
“... እኔን የሚገርመኝ አንድ ነገር አለ፡፡ ዘመን ተለወጠ ወይንም ተሸሻለ ሲባል በተለይም በሰዎች ባህርይ መስፈርቱ ምንድነው ?ለሚለው ምላሽ አላገኘሁም፡፡ በሙያዬ ፋርማሲስት ወይንም መድሀኒት ሻጭ ነኝ፡፡ እናም ተረኛ ሆኜ በምሰራበት ወቅት የማገኛቸው መድሀኒት ገዢዎች የተለያዩ እንደመሆናቸው ይህን ጽሁፍ ለመጻፍ ያነሳሳኝ በአንድ…
Read 16352 times
Published in
ላንተና ላንቺ
“...ጤና ጣቢያዎች ወይንም ኬላዎች ላይ እናቶች የማይወልዱ እና ለመውለድ ወደ ሆስፒታል የሚሄዱ ከሆነ በዚያ የሚገኙ ባለሙያዎች ምን ሰርተው ነው የሚበሉት? ስለዚህ እያንዳንዱ/ዷ አዋላጅ ነርስ ወይንም የጤና ባለሙያ ባላቸው የስራራ ሰአት ወይንም ወቅት የተወሰኑ እናቶችን ማዋለድ ይጠበቅባቸዋል፡፡” ዶ/ር ዎድሮስ አድሀኖም /የቀድሞው…
Read 2959 times
Published in
ላንተና ላንቺ
እናቶችና አዲስ የተወለዱ ሕጻናት በምን ምክንያት ይሞታሉ? የዚህን ችግር ምንጭ ለማግኘትና የተሸሻለ እርምጃ በመውሰድ ሕይወትን የማዳን ቀጣይ ስራ ለመዘርጋት ሲባል የአለም አቀፉ የጽስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር (FIGO) ከኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር (ESOG) ጋር በመተባበር በሀገራችን በተለያዩ ክልል ለመስተዳድሮች ከሚገኙ…
Read 6499 times
Published in
ላንተና ላንቺ
‹‹ኤችአይቪ ሀብታሙንም ደሃውንም ይይዛል ... ደሀውን ግን ይገድላል፡፡›› ዶ/ር ይፍሩ ብርሀን ባለፈው ሳምንት እትም በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዘንድ ያለውን ለኤችአይቪ መጋለጥ ሁኔታ መሰረት በማድረግ እውነታውን ለማወቅና ለንጽጽርም እንዲረዳ በሀገሪቱ በሚገኙ አምስት ዩኒቨርሲቲዎች ጥናት መደረጉን እና የተገኘው ውጤትም ተመሳሳይ እንደነበር ዶ/ር…
Read 3188 times
Published in
ላንተና ላንቺ
• ( EDHS 2005 ..እንዳወጣው መረጃ 65 % የሚሆኑ ሴቶችና 16 % የሆኑ ወንዶች ተጠይቀው በሰጡት ምላሽ ከ18/ አመት እድሜያቸው በፊት የወሲብ ግንኙነት እንደፈጸሙ ተናግረዋል፡፡ እንደ ኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኤችአይቪ መከላከያና መቆጣጠሪያ ቢሮ (Hapco ኘ2010..መረጃ ከሆነ በብሄራዊ ደረጃ የቫይረሱ…
Read 3966 times
Published in
ላንተና ላንቺ
.....እኔ ሴት ሁኜ መፈጠሬን እስከምረግም ድረስ የደረስኩበት ሁኔታ ነው፡፡ በእርግጥ ችግሩ የደረሰው በእህ.. ላይ ነው፡፡ የምትኖረው በአዲስ አበባ ነው፡፡ ነገር ግን ቀደም ሲል በገጠር በምትኖርበት ጊዜ ዘጠኝ ልጅ ወልዳለች፡፡ አሁን ወደአዲስ አበባ የመጣችው ልጆችዋ ለሚሰሙዋት ሕመሞች መፍትሔ እንሻለን በሚለው ስለአመጡአት…
Read 3146 times
Published in
ላንተና ላንቺ