ላንተና ላንቺ

Rate this item
(3 votes)
 የሴት ልጅ ግርዛት በሴቶችና ልጃገረዶች ላይ የሚፈጸም የሰብአዊ መብት ጥሰት ነው። የሴት ልጅ ግርዛት ከተወለዱ እስከ አስራ አምስት አመት እድሜ ድረስ በሚገኙት ሕጻናት ላይ የሚፈጸም ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት ነው። የሴት ልጅ ግርዛት ማለት ሆን ተብሎ የህክምና ተግባር ባልሆነ መንገድ የሴትን…
Rate this item
(2 votes)
የሴት ልጅ እንቁላል ልክ የወንድ ልጅ የዘር ፍሬ መያዣ ተብሎ እንደሚጠራው ነው። የወንድ ልጅ የዘር ፍሬ መያዣ ውጭ ወጥቶ የሚታይ ሲሆን የሴት ልጅ ግን በሆድ እቃ ውስጥ ከማህጸን ጋር ተያይዞ በግራና በቀኝ በኩል የሚገኝ ነው። የእንቁላሉ ዋና ጥቅም ሴትን ሴት…
Rate this item
(2 votes)
በዚህ ሕትመት የምናስነብባችሁ ከአንድ ባለታሪክ የተላከልንን ገጠመኝ መነሻ በማድረግ ይሆናል።ባለታሪኩዋ ሕይወት ተስፉ ከቃሊቲ አቃቂ ናት። “...እኔ በሕይወት ዘመኔ ትዳር መስርቼ አላውቅም። ነገር ግን ከትዳር ባልተናነሰ መልኩ የነበረኝ ጉዋደኛ በጣም የማምነው እና የምወደው ነበር። ከእርሱ ጋር በትንሹ ወደ አስራ አምስት አመት…
Rate this item
(0 votes)
 በ2016/ዓ/ም እንዲሰሩ ከወጡት እቅዶች አንዱ ጥራቱን የጠበቀ የህክምና አገልግሎት መስጠትና የስልጠናውን ሁኔታ በተሻለ መንገድ ማደራጀት የሚለው ስለነበር ከዚሁ ስትራ ጂክ ዶክመንት በመነሳት የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበርመሑሀ ከአሜሪካ የጽንስና ማህጸን ኮሌጅሑሀ ጋር ፕሮጀክት ለመንደፍ ችሎአል። ኮሌጁ የሚሰጠው የሙያዊ ድጋፍ ሲሆን…
Rate this item
(12 votes)
ሰዎች በህይወት ዘመናቸው ትኩረትን ከሚያደርጉላቸው ተፈጥሮአዊ ሁኔታዎች መካከል አንዱ ወሲብን በብቃት መወጣት መቻል ነው። ይሁን እንጂ አንዳንድ ጊዜ በታወቀም ይሁን ባልታ ወቀ ምክንያት የወሲብ ስንፈት ያጋጥማል። በተቃራኒው ደግሞ በጣም ትንሽ ቁጥር ቢሆንም ጤናማ ያልሆነ የወሲብ ፍላጎት የሚያጋጥማቸው ሰዎችም እንደአሉ አንዳንድ…
Rate this item
(0 votes)
ሰዎች እንደስራ ባህሪያቸው አዋዋላቸው ይለያያል። ውትድርና፣ የመገናኛ ብዙሀን፣ የኢንዱ ስትሪው እና የተለያዩ መሰል የስራ ባህሪያት በዚህ ቀን ስራ ነው በዚህኛው ቀን በአል ነው የማይባልባቸው ናቸው፡፡ እንደዚህ ያለ የሙያ ባህሪይ ላይ የሚሰሩ ሰዎች ምናልባትም በአልን ወይንም ሌሎችንም የእረፍት ቀናትን ምክንያት አድርገው…