ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
‹‹…Magnesium sulfate በአገራችን ቀደም ሲል ያልነበረ እና አስፈላጊነቱ ታምኖበት በረዥም አሰራር ወደአገር እንዲገባ የተደረገ በደም ግፊት ምክንያት የሚሰቃዩ እርጉዝ እናቶችን ሕይወት ለማትረፍ በእጅጉ የሚረዳ መድሀኒት ስለሆነ መቋረጥ እንደሌለበት የሁሉም እምነት ነው፡፡›› ዶ/ር ብርሀኑ ከበደ Preeclampsia Eclampsia ህክምና ያለው ሲሆን በፍጥነት…
Rate this item
(0 votes)
magnesium sulfate የተሰኘው መድሀኒት ወደአገር ውስጥ እንዲገባ በዩኒሴፍ ድጋፍ በኢትዮጵያ የማህጸንና ጽንስ ሕክምና ማህበር ከ6/ አመት በፊት አንድ ፕሮጀክት ተነድፎ በአገር ውስጥ በስራ ላይ ውሎአል። ይህ መድሀኒት በተለይም በእርግዝና ግዜ የደም ግፊት ለሚይዛቸውና በትክክል በሕክምና ካልታገዘ ወደከፋ የህመም ዳርቻ የሚወስደውን…
Saturday, 02 December 2017 08:44

Written by
Rate this item
(6 votes)
 Preeclampsia:- ማለት በእርግዝና ጊዜ በሚከሰት ከፍተኛ የደም ግፊት የተነሳ አንዳንድ ጊዜ በሰውነት ውስጥ የውሀ መጠራቀም እና በሽንት ውስጥ ፕሮቲን ሲኖር ሕመሙ የሚገለጽበት ስያሜ ነው፡፡ Eclampsia፡- ማለት እርጉዝ የሆነችው ሴት በሰውነትዋ ውስጥ Preeclampsia ከተከሰተ በሁዋላ ወደከፋ ደረጃ ሲደርስ በአእምሮዋ ውስጥ በሚፈጠር…
Rate this item
(3 votes)
ባለፈው እትም ለንባብ ያልነው የሴቶች የወር አበባ መቋረጥ ምክንያትና የሚያስከትለውን የባህርይና የጤና ችግር ቀጣይ ጽሁፍ በዚህ እትም እነሆ ለንባብ ብለናል። በዚህ ርእሰ ጉዳይ አብረውን የሚቆዩት ዶ/ር ማለደ ቢራራ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የጽንስና ማህጸን ሕክምና እስፔሻሊስት እና የየጽንስና…
Rate this item
(3 votes)
የወር አበባ ተቋረጥ ሲባል ምን ማለት ነው? ደረጃውስ ምንድነው? ምክንያቱስ? መቼ ነው የሚቋረጠው? ከወር አበባ መቋረጥ ጋር በተያያዘ የሚከሰቱ የስነልቡናና የጤና ችግሮች ምንድናቸው? የሚለውን ባለሙያው ዶ/ር ማለደ ቢራራ ማብራሪያ እንዲሰጡበት ለዚህ እትም ጋብዘናል፡፡ ዶ/ር ማለደ ቢራራ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም…
Rate this item
(1 Vote)
‹‹….እኔ የመጣሁት ከደብረዘይት ነው፡፡ የአምስት ልጆች እናት ነኝ፡፡ ለረጅም ጊዜያት ታምሜ ቆይቻለሁ። ከፊት ለፊት ከእንብርቴ በታች የተድበለበለ ነገር ያለ ይመስለኛል፡፡ መንገድ መሄድ ያቅተኛል፡፡ መንገድ ሄጄ ስመለስ የግድ አልጋ መያዝ ነበረብኝ፡፡ በቃ መንቀሳቀስ አልችልም፡፡ ሆድሽን ወደላይ ደግፈሽ ያዥው ያዥው ይለኝ ነበር፡፡…
Page 11 of 42