ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
 2012 ከተሰናበተ እና 2013 እንኩዋን ደህና መጣህ ከተባለ እነሆ አንድ ሳምንት ሞላው፡፡ ማንኛውም አዲስ ነገር ሲገጥም ለተወሰኑ ጊዜያት የማይረሳ ትውስታ እንደሚኖረው እሙን ነው። ስለሆነም የአለም ህዝብ ከ2019 በኢትዮጵያ ደግሞ ከ2012 አጋማሽ ጀምሮ የማይረሳ ትውስታ የሚኖረውና አሁንም ገና እዚህ በቃ ያልተባለው…
Saturday, 12 September 2020 13:26

እንቁጣጣሽ

Written by
Rate this item
(3 votes)
እንኳን ከ2012 ዓ/ም ወደ 2013 ዓ/ም በሰላም አሸጋገራችሁ መጪው ዘመን ለመላውየኢትዮጵያ ህዝብ የሰላም፡ የጤና፡ የእድገት፤ የብልጽግና እንዲሆን የኢትዮጵያ የማህጸንናጽንስ ሐኪሞች ማህበር ይመኛል፡፡ የኢትዮጵያ የጽንስና የማህፀን ሐኪሞች ማህበር ለመጪዉ 2013 አዲስ አመት እንኳን አደረሳችሁ ይላል። 2012 አ.ም የኮቪድ -19 ወረርሽኝ ወደ…
Rate this item
(0 votes)
በተመጣጠነ ምግብ እጦት ይበልጥ ተጎጂ የሚሆኑት በተለይም በእርግዝና ላይ ያሉ፤ የሚያጠቡ እናቶች እና ህጻናት ናቸው፡፡በዘመናችን የተመጣጠነ ምግብ በልማት ቅድሚያ ከሚሰጣቸው ነገሮች መካከል ነው የሚለው International Food policy Research Institute ነው፡፡ የጥናት ተቋሙ እ.ኤ.አ በ April 23, 2020 ለንባብ እንዳበቃው ከሆነ…
Rate this item
(0 votes)
• በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ፡፡ በቤት ውስጥ በባህላዊ መንገድ ልጅን መውለድና ከዚህ ጋር በተያያዘም በሚከሰቱ የጤና ችግሮች ሞቶች እንደሚኖሩ ይገመታል፡፡ • ያልታቀደ እርግዝናን ለመከላከል የሚያስችሉ መከላከያዎችን ለመው ሰድ እንዲሁም ሳይፈለግ የተጸነሰውን ጽንስ ደህንነቱ በተጠበቀ መንገድ ለማቋረጥ የሚያስችሉትን አገልግሎቶች ለመጠቀም…
Rate this item
(0 votes)
ማንኛውም የእናቱን ጡት ወተት በተገቢው የጠባ ህጻን የሕይወቱን ምእራፍ በተሟላ እና ምርጥ በሆነ ሁኔታ እንደጀመረው እርግጥ ነው፡፡ በአለም ላይ በየአመቱ ይሞቱ የነበሩ 820.000/ ህጻናት የእናት ጡት ወተት በመጥባት ምክንያት ከሞት እንዲተርፉ ምክንያት ሆኖአል፡፡August 1-7 የአለም የጡት ማጥባት ሳምንት እንዲሆን በአለም…
Rate this item
(2 votes)
በዚህ እትም የምናስነብባችሁ አንዲት ሴት እርግዝና ላይ እያለች ስለሚሰሙዋት የውስጥ በተለይም የሆድ ሕመም ይሆናል፡፡ በቅድሚያ ግን ስለኮሮና ቫይረስ ሊረሱ የማይገባቸው ነገሮችን ለማስታወስ ያህል መረጃው ያወጣውን ታነቡ ዘንድ ግብዣችን ነው፡፡ አንዲት ሴት በእርግዝና ላይ እያለች ደህንነት የሚሰማት ከሆነ ….እኔ ጤንነት ይሰማኛል……
Page 1 of 46