ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
በአለም አቀፍ ደረጃ በአንድ አመት ውስጥ ከ10 እስከ 15 በመቶ የሚሆኑ ጥንዶች የመሀንነት ችግር ያጋጥማቸዋል። መሀንነት በሁለቱም ፆታዎች ላይ የሚከሰት ሲሆን በችግሩ ላይ ግማሽ በግማሽ (እኩል) ድርሻ አላቸው። ወንዶች ላይ ስለሚከሰት ልጅ ያለመውለድ ችግር ከዚህ ቀደም በነበረው እትም ይዘን ቀርበናል።…
Saturday, 31 December 2022 12:19

የወንድ መሀንነት፡፡

Written by
Rate this item
(3 votes)
በአለምአቀፍ ደረጃ 48 ሚሊዮን ጥንዶች እንዲሁም 186 ሚሊዮን ሰዎች ልጅ ያለመውለድ ችግር (መሀንነት) አለባቸው። ችግሩ 50% በወንዶች እንዲሁም 50% በሴቶች ላይ ባሉ ተፈጥሯዊ ወይም ከጊዜ በኋላ በመጡ እክሎች አማካኝነት የሚከሰት ነው። በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የመሀንነት እና የስነ ሆርሞን ህክምና ሰብ…
Rate this item
(2 votes)
እንደውጭው አቆጣጠር ኖቨምበር 14 በየአመቱ የስኩዋር ሕመምን በሚመለከት የግንዛቤ ማስጨበጫ እና የተለያዩ ስራዎች የሚታዩበት፤ የወደፊቱም የሚታቀድበት እለት ነው፡፡ በመሆኑም እ.ኤአ. ኖቨምር 14፤2022 ነገን ለማዳን ዛሬ ማስተማር በሚል መሪ ቃል የተለያዩ እንቅስቃሴዎች በአለም አቀፍ ደረጃ ተካሂደዋል፡፡ ሄልዝ ላይን የተባለው ድረገጽ ኦውገስት12/2022…
Rate this item
(4 votes)
ከማህጸን ውጪ ስለሚፈጠር እርግዝና ምንነት፣ አጋላጭ ምክንያት እና ስለሚያስከትለው ጉዳት ባለፈው እትም ለንባብ በቅቷል። ስለሆነም በዚህ ርእሰ ጉዳይ ላይ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የፅንስ እና ማህፀን ህክምና ስፔሻሊስት ከሆኑት ዶ/ር ሰኢድ አራጌ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ቀጣይ ክፍል በዚህ ጽሁፍ ለንባብ አቅርበናል።…
Rate this item
(3 votes)
ከማህጸን ውጪ የሚፈጠር እርግዝና በአለም አቀፍ ደረጃ ከ1 እስከ 2 በመቶ ይከሰታል። ይህም ማለት ከአንድ መቶ እናቶች ውስጥ 1 ወይም 2 እናቶች ይህ እርግዝና ያጋጥማቸዋል። በአፍሪካ ወደ 4 እንዲሁም በኢትዮጽያ ወደ 3 በመቶ የሙከሰት እድሉ ከፍ ይላል። በጥቁር አንበሳ የጽንስ…
Rate this item
(1 Vote)
የኤችአይቪ ኤድስ ስርጭት እንዳያበቃ የማያደርጉ አለመመጣጠኖችን በአለም ዙሪያ ያሉ የሰው ልጆች ሁሉ በአንድነት ሊያስወግዱ ይገባ ል፡፡ UNAIDSEqualize- እኩል ማድረግ እ.ኤ.አ ዲሴምበር 1/ወይም ህዳር 22/ በየአመቱ የሚውለው የአለም ኤድስ ቀን የ2022/ መሪ ቃል ነው፡፡ የአለም ኤድስ ቀን በየአመቱ የተለያዩ መፈክሮች ወይም…
Page 7 of 64