ላንተና ላንቺ

Rate this item
(7 votes)
እንኩዋን ለ2009 ዓ.ም. በሰላም አደረሳችሁ። አዲሱ አመት የጤና፣ የሰላም፣ የእድገት ብልጽግና፣ ይሆን ዘንድ የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ለመላው ህብረተሰብ ይመኛል። ለዚህ እትም መነሻ ሃሳብ ያገኘነው ከተለያዩ ተሳታፊዎች ሲሆን ከወ/ሮ ቆንጅት የሁዋላእሸት ያገኘነው ግን የሚከተለው ነው። “እኔ ተወልጄ ያደግሁት በጎጃም…
Rate this item
(14 votes)
Hysteroscopy የተሰኘውን የምርመራ ዘዴ በአገራችን እውን ለማድረግ የዛሬ ስድስት አመት ገደማ በአዲስ አበባ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አንድ ስልጠና ተሰጥቶ ነበር። ስልጠናው የተሰጠው በማህጸንና ጽንስ ሕክምና እስፔሻላይዝድ ላደረጉ ከፍተኛ ሐኪሞች ነበር። ይህ የHysteroscopy የህክምና ዘዴ በአሁኑ ወቅት በአገራችን ምን ያህል በስራ…
Rate this item
(2 votes)
“አሁን፣ የላፓራስኮፒ (LAPAROSCOPY) የሕክምና ዘዴ ላይ፣ ስልጠና እንዲሰጥ የተደረገው፣ ከግልና ከመንግስት የህክምና ተቋማት ለተመረጡ የማህጸን ሀኪሞች ነው። ለአገራችን አዲስ ነው። በዚህ የሕክምና ዘዴ የሰለጠነ ሰው የለም። በእርግጥ፣ በፍላጎት የሚሰሩ ሐኪሞች አሉ። ይሄ ግን ትክክል አይደለም። ምክንያቱም የምናስተናግደው የሰው ሕይወት ነውና…
Rate this item
(0 votes)
“...ከማህጸን ካንሰር ጋር በተያያዘ እናን በህይወ አልረሳትም። በቤታችን ትልቅ ልጅ እኔ ስለነበርኩ እናን የማስታመም ኃላፊነቱ የወደቀው እኔ ላይ ነበር። እኔም እናን ማስታመም ግዴታዬ ነው ብዬ ስለአሰብኩ ከአጠገብዋ አልተለየሁም። እናም በዚህ ሕመም ምክንያት የነበራት ስቃይ ምንጊዜም ከፊ አይሄድም። እጅግ በጣም መጥፎ…
Rate this item
(3 votes)
“አንዲት በእድሜዋ 26 አመት የሚሆናት ሴት ለምርመራ መጣች።የሶስት ልጆች እናት ናት። ሶስተኛውን ልጅ ከወለደች ገና ሁለት ወርዋ ነው። ምርመራ ለማድረግ ስንሞክር አስደጋጭ ነገር ነበር የገጠመን። የማህጸን በር የካንሰር ሴል ተስፋፍቶ ይታያል። ፈሳሽ ለመውሰድ አልቻልንም። ትደማለች። ልታስነካንም አልቻለችም። በጣም ተሰቃየች። ምን…
Rate this item
(34 votes)
(ካለፈው ሳምንት የቀጠለ) “የባልና ሚስት አለመግባባት እና የፍቺ ምክኒያቶች” በተባለው በአቶ አበበ መጽሃፍ ውስጥ ሌላኛው የፍቺ ምክኒያት ተብሎ የተጠቀሰው የድንግልና ጉዳይ ነው፡፡ እንደኢትዮጲያ ባሉ አክራሪ ሃይማኖተኝነት በሚበረከትባቸው አገሮች ድንግልና እንደቀላል የሚታይ አይደለም፡፡ ብዙ ጥንዶች የመጀመሪያቸውን የግብረ ስጋ ግንኙነት እንዲያደርጉ የሚጠበቀው…