ላንተና ላንቺ

Rate this item
(0 votes)
የኮሮና ቫይረስን ወረርሽኝ ለመከላከላ እንዲቻል በአለም ላይ ያሉ ሳይንቲስቶች በየፊናቸው ክትባቱን ለማምረት የቻሉትን ጥረት አድርገዋል፡፡ ክትባቱ ተገኝቶአል… ክትባቱን ተከተቡ የሚለው መግለጫ ሲወጣ ግን በተቃራኒው የቆሙ ሰዎች ቁጥር ቀላል አልነ በረም፡፡ ዛሬም ድረስ ቢሆን በተለያዩ ምክንያቶች ክትባቱን ላለመውሰድ ጸንተው የቆሙ አሉ፡፡…
Rate this item
(0 votes)
የአለም የጤና ድርጅት(WHO) እ.ኤ.አ16 March 2022 ስለ ኮሮና ቫይረስ ሕመም እና ስለክትባቱ አንድ የጥያቄና መልስ አምድ በድረገጹ ለንባብ አቅርቦአል፡፡ ወደ ጥያቄና መልሱ ከመግባታችን በፊት ግን በቅርቡ ማለትም እ.ኤ.አ May 1/2022 ባወጣው መረጃ በኮሮና ምክንያት መወሰድ ያለበት ክትባት በኢትዮጵያ እና በአለም…
Rate this item
(2 votes)
 የሴቶች ማህጸን መውጣት ማለት የሴቶች የጀርባ ወይንም የወገብ አጥንት ሲደክም የሚከሰት ችግር ነው፡፡ ይህ እድሜአቸው ከ50-79 አመት የሚደርሱ ከአጠቃላይ ሴቶች ግማሽ የሚያህሉት የሚገጥማቸው ሕመም ነው፡፡ ይህን መረጃ ያወጣው ማዮ ክሊኒክ በ2020/ዓ/ም ነው። Uterine prolapse የህክምና ቋንቋው ሲሆን prolapse የሚለው ቃል…
Rate this item
(0 votes)
 Emergency contraceptive አፋጣኝ የእርግዝና መከላከያ በአንድ የወር አበባ ወቅት በምንም ምክንያት ከሁለት ጊዜ በላይ መወሰድ የለበትም፡፡ Emergency contraceptive አፋጣኝ የእርግዝና መከላከያ ጥንቃቄ በሌለው መንገድ ወይ ንም በድንገት የወሲብ ግንኙነት ሲፈጸም ያልተፈለገ እርግዝናን ለመከላከል ሲባል የሚወሰድ መከላከያ ነው፡፡ አፋጣኝ ያልተፈለገ እርግዝና…
Rate this item
(0 votes)
 የአለም ጤና ድርጅት እንዳወጣው መረጃ ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ ከJanuary 2020 እስከ April 2022 ድረስ 469,979 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ 7,508 ሰዎች በቫይረሱ ምክንያት ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡ እስከ ማርች 22 ድረስ 29,373,478 የሚሆኑ ሰዎች ክትባት ወስደዋል፡፡ የአለም የጤና ድርጅት እንደገለጸው…
Rate this item
(0 votes)
ገና የተወለዱ ጨቅላዎችን በመጀመሪያዎቹ ቀናት፤ ሳምንታት እና ወራት ምን ያህል መጠን በምን ያህል ፍጥነት ማጥባት እንደሚገባ CDC ለንባብ ያለውን እነሆ ታነቡ ዘንድ ጋብዘናል፡፡ በመጀመሪያዎቹ ቀናት፤እናትየው ወይንም ቤተሰብ ስለልጆቻቸው እድገት ምን ያህል የጡት ወተት መስጠት እንዳለባቸው ካላወቁ የህጻናት ሐኪሞችን ወይንም ነርሶችን…
Page 10 of 63