ላንተና ላንቺ

Rate this item
(3 votes)
“...ትዝ ይለኛል። አንዲት ጉዋደኛዬ የመጀመሪያ ልጅዋን እርጉዝ ሆና ሳለች በአጠገቡዋ ድመት አትደርስም ነበር። ለምንድነው ? ብዬ ስጠይቃት ድመትም ሆነች ውሻ በአጠገቤ አላስደርስም። ምክንያቱም በሽታ የሚያስይዙኝ ይመስለኛል...ትል ነበር። እኔ ግን ከድመት ጋር በጣም ቅርብ የሆነ አኑዋኑዋር ስለምኖር የምትለኝን ነገር አልሰማም ነበር።…
Rate this item
(0 votes)
ከ2015-2030/ የእናቶች ሞት ከ1000/በሕይወት ከሚወለዱ 70/እንዲሆን አለም አቀፍ ስምምነት ተደርሶአል፡፡ የኢትዮያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር 24ተኛውን አመታዊ ጉባኤ በውጭው አቆጣጠር ፌብረዋሪ 16 እና 17/20016/ ማለትም የካቲት 8/እና 9/2008 ዓ/ም በአዲስ አበባ ሒልተን ሆል አካሂዶአል፡፡ የጉባኤው መሪ ቃልም ከምእተ አመቱ የልማት…
Rate this item
(1 Vote)
እንደውጭው አቆጣጠር ፌብረዋሪ 16 -17/20016 በአዲስ አበባ ሒልተን ሆል የተካሄደው የ ኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ESOG አመታዊ ጉባኤ መሪ ቃል (From MDG to SDG reinvigorating ) ከምእተ አመቱ የልማት ግብ ወደ ዘለቄታዊ የልማት ግብ በሚደረገው ሽግግር የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን…
Rate this item
(0 votes)
 ኢትዮጵያ በአፍሪካ ደረጃ ብዙ ህዝብ ከሚቆጠርባቸው አገራት በ2/ተኛ ደረጃ የምትገኝ አገር ናት። የወሊድ መጠኑ በአንድ ሴት 4.1/ ሲሆን የእናቶች ሞት መጠን ደግሞ በ1000/ በሕይወት ከሚወለዱ ሕጻናት 420/መሆኑን ሰነዶች ያረጋግጣሉ። በተለያዩ ምክንያቶች አብዛኞቹ እናቶች ልጆቻ ቸውን የሚወልዱት በቤታቸው ሲሆን ወደሕክምና ተቋም…
Saturday, 06 February 2016 10:27

የሴት ልጅ ግርዛት...ዛሬም አለ?

Written by
Rate this item
(3 votes)
አንድ በእድሜያቸው በግምት ወደ 60/ አመት የሆናቸው አባት ከሀያ አመት በፊት የሚከተለውን ምስክርነት ሰጥተዋል፡፡ “...እኔ የኢትዮጵያ ሱማሌ ስሆን የምኖረው በጅግጅጋ ነው፡፡ ሴትን ልጅ መግረዝ በሕይወትዋ ላይ እንደመፍረድ ይቆጠራል የሚል አቋም አለኝ፡፡ ከባለቤ የወለድኩዋቸው ሰባት ልጆች ሲሆኑ አራት ሴትና ሶስት ወንዶች…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ የጽንስና ማህጸን ሐኪሞች ማህበር ከተለያዩ አጋዥ ድርጅቶች ጋር በመተባበር የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የተፈጸመባቸው ወገኖች የህክምና፣ የስነልቡና እና የህግ ድጋፍ እንዲያገኙ የሚችሉባቸውን ሞዴል ክሊኒኮችን እያቋቋመ አገልግሎት እንዲሰጥ ሲያደርግ ቆይቶ ፕሮጀክቱ በመጠናቀቁ ምክንያት ክሊኒኮቹን ለየሆስፒታሎቹ አስረክቦአል፡፡ ይህንን በሚመለከት የኢሶግ ዋና ስራ…