ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(1 Vote)
አንድ የጣሊያን አፈ-ታሪክ እንዲህ ይላል።አንድ የታወቀ ክራክ የሚባል ሌባ ነበር ይባላል። ይህንን ሌባ ማንም ሊይዘው አልቻለም። ይህ ክራክ የተባለው ሌባ ደግሞ ክሩክ የሚባለውን ሌላ ሌባ ለማግኘት ከፍተኛ ምኞት ነበረው። አንድ ቀን ክራክ ምሳውን ሊበላ አንድ ሆቴል ገብቶ፣ ከአንድ ሌላ ተመጋቢ…
Rate this item
(3 votes)
 ከሊዮ ቶልስይ ተረቶች ውስጥ እንዲህ የሚል ይገኝበታል።አንድ ንሥር በዛፍ ላይ ጎጆትሠራለች። እዚያ ውስጥ ጫጩት ትፈለፍላች። አንዲት አሣማ ደግሞ ግልገሎቿን ይዛ ዛፉ ሥር ትመጣለች። ንሥሩዋ ሩቅ በርራ አድን ልጆቿን ትቀልባለች። አሣማዋ ዛፉ ሥር እየኖረች እጫካው ውስጥ እየገባች እያደነች ውላ ማታ ለልጆቿ…
Rate this item
(8 votes)
ዱሮ ኪዩባን ከባቲስታን አምባገነናዊ አገዛዝ ነፃ ለማውጣት እነ ካስትሮና እነ ቼጉቬራ የትጥቅ ትግል ላይ በነበሩበት ዘመን (እ.ኤ.አ በ1950ዎቹ በ1990ዎቹ ውስጥ ) ይነገር የነበረ አንድ ወግ ነበር። አሁን ወደ አፈ-ታሪክነት ሳይለወጥ አልቀረም። የጥንት ተማሪዎች።“ፋኖ ተሰማራ ፋኖ ተሰማእንደ ሆቺሚኒ እንደ ቼጉቬራ” ኢያሱ…
Rate this item
(3 votes)
አንድ ታዋቂ የንጉሥ አጫዋች፤ የንጉሱ ባለሟሎች፣ መሣፍንቱና መኳንንቱ እንዲሁም ባለሌላ ማዕረግ ባለሥልጣናት በሚገኙበት፣ ከግብር በኋላ በሚካሄደው የመዝናኛ ሰዓት እንደ ሁልጊዜው ጨዋታ ያመጣል፡፡ ከመጠጡ ገፋ ተደርጎ የሚጠጣበት ሰዓት በመሆኑ ሳቁና ውካታውም ለከት የለውም፡፡ እንደልብ ይጮሃል፡፡ ከአፍ ለቀቅ ይባላል፡፡ ታዲያ ያ አጫዋች፣…
Rate this item
(1 Vote)
አንድ ንጉሥ አንድ ብልህ አጫዋች ነበራቸው። በየጊዜው ከሚመክራቸው ምክር መካከል ሰሞኑን የነገራቸውን ለመቀበል ከብዷቸዋል። ሰሞኑን የመከራቸው “ከወዳጆችዎ ይልቅ፣ ስለርስዎ ድክመት ዕውነቱን የሚነግሩዎ ጠላቶችዎ ናቸውና አዳምጧቸው” የሚል ነበር። ንጉሡ አላመኑበትም። ስለዚህ ለማረጋገጥ መዘዋወር ጀመሩ።ንጉሡ በጣም የሚፈሩና አይበገሬ ነኝ የሚሉ ናቸው። በሄዱበት…
Rate this item
(2 votes)
ፖርቹጋል ገናና በነበረችበት ወቅት የነበሩ የአንድ ንጉሥ አፈ-ታሪክ አለ፡፡ለዘመናት በወራሪነት የኖሩ ንጉሥ፣ በምርኮ የያዙዋቸውን አገሮች አቀናለሁ እያሉ ብዙ ብር ያፈሱባቸዋል፡፡ ከዚያም በዓመት አንድ ጊዜ ህዝቡን ሰብስበው፤“ዕድሜ ለእኔ በሉ ነፃ አወጣኋችሁ” ይላሉ፡፡ህዝቡ በጭብጨባ ስለንግግራቸውና ስለቸርነታቸው ያለውን አድናቆት ይገልፃል፡፡ቀጥለውም ንጉሡ፤ “ዛሬ በገዛ…
Page 1 of 71