ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(23 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ ትልቅ አውቶቡስ በርካታ መንገደኞች ይጓዛሉ፡፡ ከተጓዦቹ መካከል አንዲት ህፃን ልጅ የያዘች እናት አለች፡፡ ልጇን እሹሩሩ ትላለች፤ ታባብላለች፡፡ በመካከል እዚያው ተጓዦች ዘንድ ያለ አንድ ዠርዣራ ሰካራም ከተቀመጠበት ይነሳል። እየተንገዳገደ፤ ፊት ለፊቷ ይቆምና ቁልቁል እያያት፤ “ስሚ ሴትዮ፤ እኔ…
Rate this item
(14 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን፤ አመሻሹ ላይ አንድ የተራበ ተኩላ የሚበላ ነገር ባገኝ ብሎ ከቦታ ቦታ ሲዘዋወር፣ ድንገት አንድ ግቢ ውስጥ የህፃን ልጅ ድምፅ ይሰማል፡፡ ግራ ቀኝ ቃኝቶ ማንም በአካባቢው እንደሌለና እንደማይታይ አረጋግጦ፤ ቀስ ብሎ ኮሽታ ሳያሰማ ወደ ግቢው ይገባል፡፡ ወደ መስኮቱ…
Rate this item
(30 votes)
1ኛ. ፍፁም የማላሸንፈውን ነገር እንድተው እንዲያደርገኝ 2ኛ. የማሸንፈውን ነገር ዳር እንዳደርስ ድፍረት እንዲሰጠኝ 3ኛ. በአንደኛውና በሁለተኛው መካከል ያለውን ልዩነት እንዳውቅ እንዲረዳኝ በጥንት ዘመን በህንድ አገር የሚነገር አንድ ዝነኛ አፈ - ታሪክ እንዲህ ይላል፡፡ ከሂማሊያ ተራራ ግርጌ በሚፈሰው በታወቀው የጋንጀስ ወንዝ…
Rate this item
(19 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንድ - ዓይነ - ሥውር እናት የነበረችው አንድ ልጅ ነበረ፡፡ ይሄ ልጅ እናቱን አደባባይ ማውጣት አይፈልግም፡፡ ያፍርባታል፡፡ በሄደበት ቦታ ሁሉ ሌሎች ልጆች ስለ እናታቸው ሲያወሩ፣ እሱ አያወራም፡፡ ሌላው ቀርቶ ሌሎቹ ስለ እናታቸው ደግነት ሲያወሩ እሱ እናቱን አያነሳም።…
Rate this item
(13 votes)
 አንዳንድ ተረት ሲደገም የበለጠ ይገባል፡፡ ምናልባት ልቡናችን ሁሌም እኩል ክፍት ስለማይሆን ሊሆን ይችላል፡፡ አንድም የበለጠ ወቅታዊ ሁኔታ አግኝቶ ሊሆን ይችላል፡፡ በሌላ አጣዳፊ ጉዳይ አዕምሮአችን ሲወጠር ጠንከርና በሰል ያለውን ጉዳይ ምን ተደጋግሞ ቢነገረን የማንሰማበት ጊዜ አለ፡፡ ውሎ አድሮ ሁኔታው ሲሻሻል ፍንትው…
Rate this item
(17 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን በደጋማው አካባቢ የሚኖሩ ሁለት አርሶ አደሮች ነበሩ፡፡ የሚኖሩት በሳር ቤት ውስጥ ነበረ፡፡ ብዙ እርሻ ለብዙ ዓመታት አካሂደዋል፡፡ ነገር ግን ኑሯቸው ፈቀቅ አላለም፡፡ ሁሌ ከእጅ ወደ አፍ ነው፡፡ አንድ ቀን ግን አንድ የተለየ ሁኔታ በመንደሩ ታየ፡፡ ሰው ሁሉ…