ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(24 votes)
ከኤዞፕ ተረቶች አንዱ እንዲህ ይላል፡- ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ ትልቅ በረት ውስጥ አንድ አውራ ዶሮና አህያ ይኖሩ ነበረ። አህያው ለአውራ ዶሮው፤ “ስማ አያ አውራዶሮ፤ መቼም እኔና አንተ የረዥም ጊዜ ወዳጆች ነን፡፡ ምንም ዓይነት ችግር ቢገጥመን እንዳንከዳዳ” አውራ ዶሮም፤ “ይሄንን ነገር…
Rate this item
(36 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አዕምሮውን ነካ ያደርገዋል የሚባል ሰው ቀን በጠራራ ፀሐይ ወደ አንድ የስልክ እንጨት (ምሰሶ) ይሄዳል፡፡ ከዚያም እንደ ስልከኛ ምሰሶው ላይ እግሩን አጠላልፎ መውጣት ይጀምራል፡፡ ሰው ምን ሊያደርግ ነው እያለ ዙሪያውን መክበብ ጀመረ፡፡ ዙሪያውን የከበበውን ሰው ያየ መንገደኛ…
Rate this item
(17 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን የዱር አራዊት ንጉሥ የሆነው አያ አንበሶ በጉልበት፣ በማን አለብኝና በገዢነት ስሜቱ መዋጡን ትቶ፣ ከሁሉም አራዊት ጋር አብሮ መኖርና ተጋግዞ በጋራ ፍሬ ማፍራትን በመፈለጉ፣ የዱሮው አያ አንበሶ መሆኑን ለመተው ማሰቡን ይፋ ለማድረግ አሻ፡፡ ስለሆነም ዋና መርሆው፡- “ከሌሎች የዱር…
Rate this item
(19 votes)
በድሮው ዘመን አንድ አዛውንት እስር ቤት ይገባሉ፡፡ በዚያን ጊዜ እስረኞች እራሳቸው ባወጡት ህግ መሰረት፤ አዲስ ገቢ ሲመጣ ለእስር ቤቱ መኖሪያ ማዋጣት ያለበት ገንዘብ ነበር፡፡ የእስር ቤቱ የህዝብ ግንኙነት፤ “እንግዲህ በክፍላችን ህግ መሰረት ያቅምዎትን አዋጡ” አላቸው አዛውንቱን፡፡ አዛውንቱም፤ “ቤተሰቤ ምን ይስጠኝ…
Rate this item
(20 votes)
ከኤዞፕ ተረቶች አንዱ እንዲህ ይላል፡- ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንዲት የተራበች ቀበሮ፣ በአንድ ውስጡ ባዶ በሆነ ግንድ ውስጥ እየኖረች ከመንገድ ሲመለሱ ሊበሉት ያስቀመጡትን ዳቦና ስጋ ታገኛለች፡፡ በጣም እየተስገበገበች እዚያ የተቦረቦረ የግንድ ስንጥቅ ውስጥ ገብታ እንደ ጉድ ትውጠው፣ ትሰለቅጠው ገባች፡፡ ያንን ዳቦና…
Saturday, 27 February 2016 11:51

በሁለት ጐሽ መሀል የተደበቀ በሬ

Written by
Rate this item
(21 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሌባ በአንድ መለስተኛ ሆቴል አንድ ክፍል ለመኝታው ይከራያል፡፡ እዚህ መኝታ ክፍል ብዙ ቀናት በመቆየት የሚሰርቀው ነገር ሲፈልግ ቆየ፡፡ ዕድሉ አልተገኘለትም፡፡ አንድ ቀን ግን አንድ አጋጣሚ ተከሰተ፡፡ አንድ ድል ያለ ድግስ ተደግሷል፡፡ የሆቴሉ ባለቤት አንድ ምርጥ ውድ…