ርዕሰ አንቀፅ
ለዓመታት የአዕምሮ ሆስፒታል የቆየ አንድ ሰው ነበረ፡፡ ተሽሎት ከሆስፒታሉ ይውጣ ከተባለ በኋላ ዶክተሩ እስቲ ለማንኛውም ቃለ - መጠይቅ ላድርግለት ብሎ ያስጠራውና፤ “እስቲ አንድ ነገር ንገረኝ፡፡ አሁን ከዚህ ሆስፒታል ብትወጣ ኑሮህን እንዴት አድርገህ ለመምራት ታስባለህ?” አለው፡፡ ሰውዬውም፤ “መቼም ተመልሼ ህይወት መጀመሬ…
Read 5871 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከህንድ ጦርነቶች በአንዱ እንዲህ ሆነ አሉ፡፡ የፈረሰኛው ብርጌድ የወራሪዎቹን ጐሣ ድባቅ መታና ደመሰሰ፡፡ የተረፈው የጐሣው መሪ ብቻ ነበር፡፡ የፈረሰኛው ብርጌድ አለቃ ለተረፈው መሪ እንዲህ አለው፡- “እጅግ አድርገህ በጀግንነት ስለተዋጋህ ነብስህን አተርፍልሃለሁ - አልገድልህም!”ያም የወራሪዎቹ ጐሣ መሪ፤ ስለተደረገለት ምህረት ምሥጋና ለማቅረብ…
Read 6977 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
አንዳንዴ ፈረንጆችን ከእኛ የሚለያቸው ስለ ሰማይ ቤትም ለመቀለድ መቻላቸው ነው፡፡ የሚከተለው ተረት አንድ ምሣሌ ነው፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ጠበቃ ይሞትና ወደ ሰማይ ቤት ይሄዳል፡፡ በገነት በራፍ ላይ ቅዱስ ጴጥሮስ ያገኘዋል፡፡ ቅዱስ ጴጥሮስ የሁሉም ሰው ኃጢያት መዝገብ በእጁ ነውና የጠበቃውን…
Read 8287 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
አንዳንድ ተረት አንዴ ተነግሮ የማይበቃውና ሰዎች ተገርተው እስኪበቃቸው የሚተረት ይሆናል፡፡ የሚከተለው ተረት የእዛ ዓይነት ነው፡፡ አንድ ቤት ውስጥ አባት፣ እናትና ህፃን ልጅ ይኖራሉ፡፡ አንድ ቀን ማታ ህፃኑ በምን እንደከፋው አይታወቅም ክፉኛ ያለቅሳል። አባት - “አንተ ልጅ ምን ሆንኩ ብለህ ነው…
Read 5572 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን በደጋው አገር የሚኖሩ ሁለት ጐረቤታም ገበሬዎች ነበሩ። ሁለቱም በሣር ቤት የሚኖሩና ኑሮ አልለወጥ ያላቸው ግን ታታሪ ሰዎች ነበሩ፡፡ “አንድ ቀን አንደኛው በድንገት የኑሮ ለውጥ አሳየ፡፡ የግቢውን አጥር አጠረ። የቤቱን የሣር ክዳን ወደ ቆርቆሮ ጣራ ለወጠ፡፡ ልጆቹ ደህና…
Read 9026 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን እመት ጦጢት ምግብ ስትሰራ እንስሳት አገኟትና፤ “እመት ጦጢት?”“አቤት” አለች፡፡“ሽሮና በርበሬ ማን ያመጣልሻል?” አሏት፡፡ “ባሌ” አለች“ከየት ያመጣል?”“ሠርቶ፣ ወጥቶ፣ ወርዶ”“ሰርቆስ እንደሁ የሚያመጣው በምን ታውቂያለሽ?”“አምነዋለሁ”“ቂቤስ ከየት አመጣሽ?”“ባሌ አመጣልኝ”“ከየት ያመጣል?”“ሰርቶ፣ ወጥቶ - ወርዶ”“ሰርቆስ እንደሁ በምን ታውቂያለሽ”“ባሌን አምነዋለሁ”“ከዕለታት አንድ ቀን ሌላ ጦጢት…
Read 6825 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ