ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(9 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት ንሥርና አንዲት ቀበሮ እጅግ የሚዋደዱ ጓደኞች ይሆናሉ፡፡ አንዳችን ላንዳችን የምናስብ፣ በቅርብ የምንተጋገዝ ወዳጆች መሆን አለብን ተባብለው በአንድ ዛፍ ዙሪያ መኖር ይጀምራሉ፡፡ እርስ በርሳቸው በቅርብ በተያዩ ቁጥር የበለጠ ጓደኛሞች እንሆናለን ብለው አሰቡ፡፡ንሥር፤ ‹‹አደራ ቀበሮ፤ እኔ በሌለሁ ጊዜ…
Rate this item
(6 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን ገጣሚ ደበበ ሰይፉ የሚከተለውን ፅፎ ነበር፡፡ መነሻው ተረት ነበርና አመቻችተን እንደ ተረት ተጠቅመንበታል፡፡ በተረት ላሰላስል መሬትና ጥንቸል ማኅበር ገቡና ጽዋ ተጣጡና፤ … ያጋጣሚ አይደለም፤ የተፈጥሮ ባህል፣ የታሪክ ዘይቤ፣ አለው አንድ ቋንቋ፣ አለው አንድ መላ አንተና ልደትህን፣ አንተና…
Rate this item
(11 votes)
‹‹የፍራየርስ ክለብ ኢንሳይክሎፒዲያ ኦፍ ጆክስ›› ካካተታቸው ቀልድ አከል ቁምነገሮች ውስጥ የሚከተለው ይገኝበታል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሚስተር ሁበርት ሐምፍሬይ የተባሉ ምሁር ለአንድ የዩኒቨርስቲ ተማሪ የመጨረሻ የጥናት ወረቀት መካር (advisor) ሆነው ይቀጠራሉ፡፡ የመካርነቱን ሥራ በታላቅ ደስታ ነበር የተቀበሉት፡፡ እንዲህ ብለው፡- ‹‹በዕውነቱ…
Rate this item
(11 votes)
የሚከተለው ተረት በአበሻም አለ፡፡ የህንዱ ግን ትንሽ ለየት ይላል፡፡ እነሆ፡- ከዕለታት አንድ ቀን አይጦች ከባድ ሰብሰባ አደረጉ፡፡ የስብሰባው ዓላማ በየጊዜው በድመት የሚደርስብንን ጥቃት እንዴት እንከላከል? የሚል ነው፡፡ ሀሳብ ብዙ ከተብላላ በኋላ እንድ ዘዴ ለመዘየድ ተወሰነ፡፡ ይኸውም፤ ‹‹ድመት ሁልጊዜ ባልታሰበ ሰዓት…
Sunday, 27 November 2016 00:00

ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲህ!

Written by
Rate this item
(17 votes)
አንድ የቻይና ተረት የሚከተለውን ይላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ንጉሥ ልጆቻቸውን ሰብስበው፣ “ልጆቼ፤ እስከዛሬ መቼም በክፉም በደግም መንበሬ ላይ ሆኜ ሳስተዳድር ታውቁኛላችሁ፡፡ አሁን እርጅናም እየመጣ ነው፤ ሆኖም ለአንዳችሁ መንግሥቴን እንዳወርሳችሁ፤ በማስተዳድር ጊዜ የሰራሁት ጥፋት ካለ ንገሩኝ፡፡ ከእናንተ መካከል ለማን ማውረስ…
Rate this item
(12 votes)
ከአንድ ጋዜጣ ያገኘነው ተረት የሚከተለውን ይመስላል፡- ተረቱ በተለያየ አገር የሚነገር ቢሆንም በዚህ መልኩ የተነገረው እኛ ጋ ነው፡፡ እንደሚያመች አድርገን አቅርበነዋል፡፡ እነሆ፡-ከዕለታት አንድ ቀን ጅብና ቀበሮ ቤት ፍለጋ ይሄዳሉ፡፡ ጅብ ትልቅ ቤት ሲያገኝ፣ ቀበሮዋ ብዙ ቀዳዳዎች ያሉት ትንሽ ቤት አገኘች፡፡ ቀበሮዋም፤…