ርዕሰ አንቀፅ

Saturday, 12 January 2019 14:20

የልጁን ነገር ምን ወሰናችሁ?

Written by
Rate this item
(19 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ቤተሰብ ውስጥ ያለ ህፃን እያለቀሰ ያስቸግራል፡፡ ቢያባብሉት፣ እሹሩሩ ቢሉት አሻፈረኝ አለ፡፡ በማባበል እምቢ ሲል ማስፈራራት ጀመሩ፡፡ “እንግዲህ ዝም ካላልክ ለአያ ጅቦ ልንሰጥህ ነው” አለች እናት፡፡ “ዋ በመስኮት ነው የምወረውርህ!” አለው አባት፡፡ ይህንን ሲሉ ለካ አያ ጅቦ…
Rate this item
(4 votes)
 አንድ ፅሁፍ የሚከተለውን አስፍሯል፡፡ “አንድ ጉብል አንዲትን ጉብል ለማግባት መንገድ ላይ ነው፡፡ “እንደምወድሽ ታውቂያለሽ?” አላት፡፡ “አዎ በደምብ አውቃለሁ” ብላ መለሰች፡፡ “እንግዲህ የነገ ዕጣ ፈንታችንን ለመወሰን መወያየት መጀመር አለብን”“ደስ ይለኛል” “መቼ እንደምንጋባ መወሰን ይኖርብናል”“ትንሽ አልፈጠነም”“እንዲያውም! ለገና በዓል ማለቅ ያለበት ነገር ነው”“ቢያንስ…
Rate this item
(5 votes)
 “አዝማሪና ውሃ ሙላት” የሚለው የከበደ ሚካኤል ግጥም እንዲህ ይላል፡- አንድ ቀን አንድ ሰው፣ ሲሄድ በመንገድ የወንዝ ውሃ ሞልቶ ደፍርሶ ሲወርድ እዚያው እወንዙ ዳር፣ እያለ ጐርደድ አንድ አዝማሬ አገኘ፣ ሲዘፍን አምርሮ በሚያሳዝን ዜማ፣ ድምፁን አሳምሮ፡፡ “ምነው አቶ አዝማሪ፣ ምን ትሠራለህ?” ብሎ…
Rate this item
(11 votes)
 ሼክስፒር ትርጉም- ፀጋዬ ገ/መድህን የናዚ ዘመን ታሪክ ከተከሰተ ረዥም ጊዜ ቢሆነውም፣ እስከዛሬ ግን ተተርኮ አላለቀም፡፡ ይፈለፈላል፣ ይዘረዘራል፡፡ ይተረተራል፡፡ ድብቁ ይገለጣል፡፡ የተገለጠው ይብራራል፡፡ የእኛስ?ገና መፃፍ አልተጀመረም ብንል ይቀላል፡፡ ማስረጃው የሰሞኑን ዓይነቱ መራራና ጭካኔ የተሞላ ዶኩመንታሪ ነው፡፡ ጥቂት ቀልብን ሰብስቦ አድርጎ፣ መፃፍ…
Rate this item
(11 votes)
 የዛሬውን ርዕሰ - አንቀፅ ለየት ከሚያደርጉት አንዱና መልኩንም ይሁን ገበሩን ልዩ የሚያደርገው ተረቱ በትርክት ዓይነት አለመቅረቡ ነው፡፡ ታዲያ በምን ሊቀርብልን ነው መባሉ አይቀርም፡፡ መልሱ በግጥም፣ የሚል ነው! በማን ግጥም? በፀሐፌ ተውኔትና ገጣሚ መንግሥቱ ለማ፡፡ የመንግሥቱ ለማ ግጥምን የመረጥነው ተራኪ በመሆኑ…
Rate this item
(17 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ልዑል በአንድ ጫካ ውስጥ አደን ሲያድን ውሎ እየተመለሰ ሳለ አንድ ባላገር ያገኛል፡፡ ባላገሩ የልዑሉን ማንነት አያውቅም፡፡ ስለዚህም እንዲሁ በአዘቦት ሰላምታ፡- “እንዴት ዋልክ ወዳጄ?” አለ ልዑሉም፤ “ደህና እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ አንተስ ደህና ውለሃል?”“ደህና፡፡ ከየት እየመጣህ ነው?” “ከአደን” “ቀናህ?”…