ርዕሰ አንቀፅ

Saturday, 01 August 2020 11:36

ዕዳ ከሜዳ!

Written by
Rate this item
(8 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ አዝማሪ፣ በአንድ ገጠር ውስጥ ከሚስቱ ጋር ይኖር ነበር:: ሚስቱ ህልም ባየች ቁጥር ጠዋት ሲነሱ፤ “ዛሬ ምን ህልም አየሁ መሰለህ?” ትለዋለች፡፡ አዝማሪ - “ምን ህልም አየሽ?”ሚስት - “በጣም ትልቅ አውሎ - ንፋስ አየሩን ሲያናውጠው፤ ከሥር ደግሞ መሬቱ…
Rate this item
(7 votes)
በቀልደኝነታቸውና በዋዘኝነታቸው ስለሚታወቁት ስለ አለቃ ገብረሃና ብዙ ተወስቷል፡፡ አንዳንዴ እሳቸው ያላሉትም የእሳቸው ተደርጐ ይተረካል፡፡ ለማንኛውም የሳቸው ከተባሉት ጥቂቶቹን እንጥቀስ፡፡አንድ ቀን አለቃ ወደ ገበያ ይሄዳሉ፤ አሉ፡፡ ገበያው ደርቷል፡፡ የአለቃን ተረበኛነት የሚያውቅና የሚወድ አንድ ተጨዋች ሰው ይመጣል፡፡ ሰውዬው እግሩ ገደድ ያለ ነው፡፡…
Saturday, 18 July 2020 15:06

ባሉ ሳይገኝ ሚዜ ታማርጣለች!

Written by
Rate this item
(8 votes)
ደራሲ ከበደ ሚካኤል በታሪክና ምሳሌ ተረቶቻቸውና ግጥሞቻቸው ውስጥ የሚከተለው ወቅታዊና ዘላለማዊ ሆኖ ሲጠቀስ የኖረ ነው (Timely and timeless እንዲሉ)፡፡ ዛሬም ያንኑ ባህሪውን ጠብቆ ጉልህ ሆኖ ይታያል፡-አዝማሪና ውሃ ሙላት፣ አንድ ቀን አንድ ሰው፣ሲሄድ በመንገድ፣ የወንዝ ውሀ ሞልቶ፣ደፍርሶ ሲወርድእዚያው እወንዙ ዳር፣እያለ ጎርደድአንድ…
Rate this item
(5 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ መንደር ውስጥ አንዲት ጦጣ የምታስቸግረው አንድ ገበሬ ይኖር ነበር። ጦጢት ያ ገበሬ የሚዘራውን ዘር እየተከታተለች እየሄደች ገና በአፍላው የተዘራውን እያወጣች ትቦጠቡጥበታለች። ስለዚህ በተቻለው መጠን የሚዘራውን አይነግራትም ወይም አያሳያትም። ጦጢት ገበሬው የሚመጣበትን ሰዓት ስለምታውቅ ዛፍዋ ላይ ሆና…
Rate this item
(3 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ወጣት መንገድ ላይ ብርቱካን እየበላ ሲሄድ፤ ሌሎች የሰፈሩ ወጣቶች ወደሱ መጥተው እንዲያካፍላቸው ይጠይቁታል፡፡አንደኛው - አንዲት ዘለላ ብቻ ስጠኝ?ባለብርቱካን - እቺ ብርቱካን ብቻ ናት ያለችው - ለእኔም አትበቃኝ!ሁለተኛው - ሳገኝ እተካልሃለሁ - ስጠኝ ባለብርቱካን - አንተ እስክታገኝ…
Rate this item
(3 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን በመንግሥት ላይ አሲሯል፣ ወንጀለኛ ነው የተባለ አንድ ሰው የቀበሌው ፍርድ ሸንጐ ዘንድ ይቀርባል፡፡ዳኛ - ስምህ ማን ነው ወንጀለኛ - አናጋው አናውጤዳኛ - ዕውነተኛ ስምህ ነው?ወንጀለኛ - አዎ ጌታዬዳኛ - የአንተ አናጋው ነው በእርግጥ?ወንጀለኛ - አዎ ጌታዬ ዳኛ…