ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(5 votes)
 አንዲት ሴት አንድ አረብ ውሽማ ኖሯታል። ባሏ ለገበያ ራቅ ወዳለ ቦታ በሄደ ቁጥር ልጇን ወደ ዐረቡ ውሽማዋ ትልክና ታስጠራዋለች። ዐረቡም ትንሹ ልጅ ላደረገው የመላለክ “መልካም ተግባር” “በዚሁ ቀጥል” ለማለትና ለማባበያ፣ ብስኩትም እንደ ጉርሻ ይሰጠውና ወደ ቤት ይመጣና።……ከእናትየው ጋር ሲደሰት ይውላል፡፡…
Rate this item
(2 votes)
የአንበርብር ጎሹ ሞትእስኪ ላነሳሳውአንበርብር ጎሹንበደራ አደባባይ የወደቀውንእሱስ ሆኖ አይደለምታሪከ ቅዱስመጽደቋንም እንጃያቺ ያንበርብር ነፍስየሚያዘወትራት የአምበርብር ወዳጅነበረችው አንዲት ጠይም ቆንጆ ልጅሴተኛ አዳሪ ናት እሱም አላገባተሳሚው ቢበዛም ይህቺው አበባአያ ማር ወለላ አያ ማር እሸትእሱ ብቻ ነበር የእሳቲቱ እራትአንድ ቀን ማምሻውን ደጃፉ ቢመጣውይ የሚለው…
Rate this item
(7 votes)
“አንድ ሃሳብ ላይ መድረስ አለብንና የመጨረሻ ሃሳብ ስጡበት”ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ንጉስ ልጆች ሶስት ልጆቻቸውን ጠርተው “እንግዲህ ልጆቼ፤ ዕድሜዬ እየገፋ፣መቃብሬ እየተቆፈረ፤ የመናዘዣዬ ክሬ እየተራሰ ያለሁበት የመጨረሻዬ ሰዓት ላይ ደርሻለሁ፡፡ ስለዚህ እያንዳንዳቸሁ ውርስ ትወስዱ ዘንድ ለሃገራችሁ ልትሰሩላት የምትችሉትን ነገር ትነግሩኛላችሁ፡፡ በሃሳቡ…
Rate this item
(0 votes)
 "ለወጣቱ፤ የመንግሥቱ ለማን ግጥም “መርፌ - ትሰራለህን” ማንበብና በዚያ አቅጣጫ መጓዝ የአባት ነው፡፡ በየትኛውም አቅጣጫ! ወጣቱ በሥነ ምግባር ረገድ፣ የሰውን ፀባይና ችሎታ በሚመረምር መልኩ አዕምሮው መታነፅ አለበት፡፡ ዕውቀትን መሰረት ሳያደርግ ለትግል ብቻ ብናዘጋጀው፣ የፕሮፓጋንዳ ወይም የአጀንዳ ማስተላለፊያ አሸንዳ ቱቦ ነው…
Saturday, 31 October 2020 12:48

ጽድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ

Written by
Rate this item
(4 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ቤተሰብ ውስጥ ያለ አንድ አስቸጋሪ ልጅ ነበረ፡፡ ይሄ ልጅ ነጋ ጠባ ማልቀስ ነው ሥራው፡፡ ሞገደኛ ነው፡፡ አባት፤ “አንተ ልጅ እረፍ፤ እምቢ ካልክ ዋ! ለጅቡ ነው የምሰጥህ” ይሉታል፡፡ ልጅ ለጥቂት ጊዜ ዝም ይላል፡፡ ሆኖም ብዙ ሳይቆይ እንደገና…
Rate this item
(3 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን ከታዋቂው መምህርናa ደራሲው ባለቅኔአችን ከከበደ ሚካኤል ጋር አንድ የሀገራችን ገጣሚ ተገናኝቶ ሲወያይ :-“እስከዛሬ ከፃፉልን ግጥሞች የትኛውን በጣም ይወዱታል ብሎ ጠየቃቸው”አቶ ከበደም፤ ልጅን ማመረጥ አይቻልም፡፡ “ከልጅ ልጅ ቢለዩ አመትም አይቆዩ ሲባል አልሰማህም” ይሉታል፡፡ ገጣሚውም፤ “እርግጥ ነው አቶ ከበደ…