Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(9 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አዕዋፋት ተሰብስበው እያደኑ ስለሚይዟቸው ጠላቶቻቸው ይወያያሉ፤ አሉ፡፡ ዋና ሰብሳቢያቸው ንሥር ነው፡፡ ንሥር ያቀረበው ሃሳብ የሚከተለው ነበር፡- “እንደምታውቁት የምንወያየው የጠላቶቻችንን ፈሊጥ ተረድተን ራሳችንን ለማዳን ምን እናድርግ በሚለው ላይ ሲሆን ለዚህ አስፈፃሚ የሚሆነንን ተወካይ በመጨረሻ ለመምረጥ ነው፡፡ የምንመርጠው ተወካይ…
Rate this item
(6 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን ሁሉም የስሜት ዓይነቶች ይኖሩበት የነበረ አንድ ደሴት ነበረ ይባላል፡፡ እነዚህም ስሜቶች ደስታ፣ ሐዘን፣ ዕውቀት እንዲሁም ፍቅርን ጨምሮ በርካታ ሌሎች ነበሩ፡፡ አንድ ቀን ያ ደሴት ሊሰምጥ ነው የሚል ማስታወቂያ ተነገረ፡፡ ሁሉም በየፊናቸው ጀልባ እየሰሩ፣ ዘር ማንዘሮቻቸውን ይዘው፤ እግሬ…
Rate this item
(5 votes)
የዱር አራዊት ተሰብስበው ግብረ - ገብነታችንንና ሥነ-ምግባራችንን የሚያርቅ፣ መሠረታችንን የሚያበጅ፣ ደህና ጠባይ ያለው እንስሳ እንምረጥ ይባባላሉ፡፡ አንበሳ፤ የአራዊቱ ሁሉ ንጉሥ ነውና “ምርጫው ይሳካ ዘንድ ጦጣን፣ አህያንና ነብርን ስጡኝና የአመራረጡን ሥነ ስርዓት አስቀድመን እናበጃጀው!” ይላል፡፡ አራዊቱ፤ “መልካም ሀሳብ ነው፡፡ እነዚህን ሶስቱን…
Rate this item
(5 votes)
በኢትዮጵያ በ1920ዎቹ የነበረው ታሪክ ዛሬ ሲያስቡት ተረት ይመስላል፡፡ የኢትዮጵያ የጦር-ባላባቶች፤ ሰው ኃይለሥላሴ የሚባል (ራስ ተፈሪም የሚባል ስም አለው) አንድ ወጣት በአሰርታት ዓመታት ውስጥ መሪ ሊሆን ማኮብኮቡን ሰሙ፡፡ ይሄ ጭምት መሳይ ዝምተኛ ሰው አገሪቱን የመቆጣጠር አቅም እንደሚኖረው ሊገባቸው አልቻለም፡፡ ሆኖም በ1927…
Rate this item
(9 votes)
ከእለታት አንድ ቀን አንድ ተፈላሳፊ ሰው ታርኖፖል የሚባል ቦታ ይኖር ነበር፤ ይላል አንድ የአይሁዶች ተረት፡፡ ይህ ፈላስፋ እያነበበና እየተመራመረ ሳለ የሰፈር ወጣቶች መጥተው “ምክር ስጠን፣ አስተምረን፣ አንድ ታሪክ ንገረን” እያሉ አስቸገሩት፡፡ ፈላስፋውም “ለምን አንድ የውሸት ተንኮል ፈጥሬ አላባርራቸውም?” ሲል ያስብና፤…
Rate this item
(4 votes)
ከአገራችን ተረቶች አንዱ እንዲህ ይላል፡፡ አንድ ቁራ የሚበላው አጥቶ ከቦታ ቦታ ይዘዋወራል፡፡ አየር ላይ ሲንከራተት አንድ አሞራ ያጋጥመዋል፡፡ አሞራ፤ “አያ ቁራ ወዴት እየሄድክ ነው?” ሲል ይጠይቀዋል፡፡ ቁራም፤ “የምበላው ነገር ባገኝ ብዬ ብዙ ዞርኩኝ፤ ግን እስካሁን አላገኘሁም” ሲል ይመልሳል፡፡ አሞራ፤ “እዚያ…