ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(6 votes)
ጥንት ዱሮ አያ ቋቴ የሚባሉ ብልህ ሰው ነበሩ ይባላል፡፡ የአያ ቋቴ መታወቂያ ሰው እህል ለመዝራት ገና መሬቱን ሳያለሰልስ እሳቸው እርሻ መጀመራቸው ነው፡፡ “አያ ቋቴ?” ይላቸዋል አንዱ፡፡ “አቤት” ይላሉ“ምነው እንዲህ ተጣደፉ? በጊዜ እርሻ ጀመሩ?”“በጊዜ ቋቴን (የዱቄት እቃዬን) ልሞላ ነዋ” ይላሉ፡፡ “መሬቱ…
Rate this item
(5 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አዋቂ ነኝ ባይ ሰው ወደገበያ ቦታ ይሄድና “ዕጣ - ፈንታችሁን እነግራችኋለሁና ማወቅ የምትፈልጉ ተሰብሰቡ” ይላል፡፡ ሰው ባንድ ጊዜ ይሰበሰባል፡፡ ለመጀመሪያው ሰውዬ፤ “ምን እንድረዳህ ትፈልጋለህ?” ሲል ይጠይቀዋል፡፡ ይህ ሰውዬ አለባበሱ ለየት ያለ ነው፡፡ በጣም ደማቅ አረንጔዴ ካፖርትና…
Rate this item
(6 votes)
አንዳንድ ዕውነተኛ ታሪክ ሲቆይ ተረት ይመስላል፡፡ የሚከተለው ትርክት እንዲያ ያለ ጠባይ አለው:-ሰውየው እሥረኛ ነበሩ አሉ፡፡ በጥንት ዘመን፡፡ ዚቀኛ ናቸው - ነገር አዋቂ፡፡ እሥረኞች “የሻማ” የሚሉት ፈሊጥ አላቸው፡፡ የኢኮኖሚ እርዳታ ነው አንዱ፡፡ የመዝናኛ ጥያቄ ነው ሁለተኛው፡፡ ጠያቂው እሥረኛ - በምን ታሠሩ?…
Rate this item
(7 votes)
አንድ ታዋቂ ደራሲ የእርሳሱ ታሪክ በሚል የጻፈው የአጭር አጭር መጣጥፍ እጅግ አስተማሪ ነውና ዛሬ ከትበነዋል፡፡ አንድ ልጅ፤ ሴት አያቱ ደብዳቤ ሲጽፉ አተኩሮ ይመለከታቸዋል፡፡ ብዙ ካያቸው በኋላ፤ “ስለ እኛ ታሪክ ነው የሚጽፉት? ስለኔ ነው?” አለና ጠየቃቸው፡፡ አያትየው፤ ደብዳቤ መጻፋቸውን አቆሙና ለልጅ…
Saturday, 11 January 2014 10:55

ያልወጋ ቀንድ ከጆሮ ይቆጠራል!

Written by
Rate this item
(6 votes)
ከእለታት አንድ ቀን አንድ እረኛ ከብቶቹን ወደ ቤቱ እየነዳ ሳለ ወደ በረታቸው መቃረባቸውን በማሰብ ለመዝናናት ወደኋላ ይቀራል፡፡ ሳያስበው ግን በድንገት አንድ ተኩላ ይመጣበታል፡፡ ሮጦ በማያመልጥበት ርቀት ላይ በመሆኑ ባለበት ቆሞ ይቀራል፡፡ ተኩላውም፤ “እንዴት ብትደፍረኝ ነው፤ በእኔ ግዛት፣ በዚህ ምሽት፣ ያለ…
Rate this item
(9 votes)
አንዳንድ ተረቶች በሂደት የዕውነታ ትንቢት ይሆናሉ፡፡ ቻይናዎች ዛሬ የደረሱበት ሁኔታ በሚከተለው ተረታቸው ላይ የተመሠረተ ሳይሆን አልቀረም፡፡ እነሆ፡- አንድ የቻይና ሊቅ-አዋቂ፣ አንድ ቀን በተከሰተለት ራዕይ ላይ ተመሥርቶ እንዲህ የሚል ሀሳብ ለህ/ሰቡ ያቀርባል፡- “ጐበዝ በመጪው ዘመን የሚመጣው ውሃ የተበከለ ነው የሚሆነው፡፡ ስለዚህ…