ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(4 votes)
ይህን ወግ፤ “we told it earlier as no one listened we shall repeat it again” ይላል ቮልቴር፡፡ እኛም ከዕለታት አንድ ቀን ብለነው ዛሬ የሚሰማ ሰው እንዳጣን ስለተገነዘብን ልንደግመው ተገደድን! ከዕለታት አንድ ቀን ገበሬ ቀኑን ሙሉ ዘር ሲዘራ ውሎ ወደ ቤቱ…
Rate this item
(10 votes)
 ሁለት ገበሬዎች በአንድ መንደር ይኖሩ ነበር፡፡ ሁለቱም ሣር ቤት ውስጥ ነበር የሚኖሩት፡፡ አንድ ቀን የአንደኛው ገበሬ ሣር ክዳኑ ተቀየረና ቆርቆሮ ቤት ሆነ፡፡ አጥሩም ዙሪያውን በአጠና ታጠረ፡፡ የጐረቤቱ ገበሬ ግራ ገብቶት፤ “ይሄን ሁሉ ገንዘብ ከየት አመጣህ?” አለና ጠየቀው፡፡ ያም ቤት የቀየረ…
Rate this item
(10 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን ባልና ሚስት ማሳቸውን ሊያፀዱ እሳት ጫሩበት፡፡ ማሳው እንደ ሰደድ እሳት ተያያዘ፡፡ ለካ አንድ እንስሳ እንዳጋጣሚ ማሳው ውስጥ ኖሮ፣ ሰደድ እሳቱ ያዘው፡፡ ተቃጠለ፡፡ ራሱን ለማዳን ካለመቻሉ የተነሳ፣ ደህና ኦሮስቶ ጥብስ መስሎ ቁጭ አለ፡፡ ባልና ሚስት ደግሞ ርቧቸዋል፡፡ ባል…
Rate this item
(12 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ንጉሥ ሶስት ወንጀለኞች ላይ ሞት ፈረዱ፡፡ ከተፈረደባቸው አንዱ፤ “ንጉሥ ሆይ! አንድ ዕድል ቢሰጡኝ ፈረስዎትን ቋንቋ አስተምሬው እሞት ነበር፡፡” አላቸው፡፡ “በምን ያህል ጊዜ ልታስተምርልኝ ትችላለህ?” “በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ” ሲል መለሰ፡፡ “ጥሩ፣ አንድ ዓመት እሰጥሃለሁ”“እኔም በአንድ ዓመት…
Rate this item
(9 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው በነብሰ - ገዳይነት ተጠርጥሮ ተከሶ ፍርድ ቤት ይቀርባል፡፡ አንድ ሌላ ሰው ደግሞ በምስክርነት እዚያው ፍርድ ቤት መጥቷል፡፡ዳኛ ለምስክሩ፤ “እሺ ያየኸውን ተናገር፡፡”ምስክር፤ “ሰውየው በሞተ ጊዜ እዚያው አካባቢ ነበርኩኝ፡፡ የጥይት ድምፅ ስሰማ፤ ወደሰማሁበት አቅጣጫ ወዲያውኑ ሄድኩኝ፡፡ ሟቹ…
Rate this item
(15 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ገበሬ አንዲት ክፉ ሚስት ነበረችው፡፡ በእርሻ ሲደክም ውሎ ሲመጣ፤“ና ወጥ ስራና ራቴን አብላኝ”“ና እግሬን እጠበኝ” ትለዋለች፡፡ ሌላ ቀን ደግሞ፤ “ወገቤን አሞኛል ና እሸኝ” ትለዋለች፡፡ ደሞ ሌላ ጊዜ፤ “ና፤ እግሬን እጠበኝ” “ና በቅባት እሸኝና አስተኛኝ!” ትለዋለች፡፡ እንዲህ…