ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(8 votes)
ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን (ተዋናይ ሱራፌል ጋሻው ሙት ዓመት ላይ እንደተናገረው) ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ትንሽ ልጅ አንድ ታላቅ የኔታ ዘንድ “ሀሁ” ይቆጥር ነበር፡፡ ነጋ ጠባ እናት አባቱ ምሳውን በምታምር ዳንቴል ቋጥረው ይሰጡታል፡፡ ውስጡ ንፍሮ ያለበት ውሃም በጠርሙስ አዘጋጅተው ይሰጡታል፡፡ ከዚያ…
Rate this item
(4 votes)
አንድ ቀን አንድ ሰው ሲሄድ በመንገድ የወንዝ ውሃ ሞልቶ ደፍርሶ ሲወርድ እዚያው እወንዙ ዳር እያለ ጎርደድ አንድ አዝማሪ አገኘ ሲዘፍን አምርሮ በሚያሳዝን ዜማ ድምፁን አሳምሮ “ምነዋ ሰው” ምን ትሰራለህ?” ብሎ ቢጠይቀው “ምን ይሁን ትላለህ?” አላሻግር ብሎኝ የውሃ ሙላት እያሞጋገስኩት በግጥም…
Rate this item
(11 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ መንደር በየዕለቱ የሚፈጠር አንድ ችግር ነበር፡፡ የችግሩ መንስዔ በየማታው እየሰከረ የሚመጣ አንድ ወንደላጤ መኖሩ ነበር፡፡ የሚፈጥረው ዋንኛው ችግር፣ ልክ እሱ ሲመጣ የመንደሩ ውሾች መጮህ መጀመራቸው ሲሆን“በእኔ ላይ፣ በእኔ ላይ ነው የምትጮሁት? ማን መሰልኳችሁ? ሁሌ ስመጣ ቅንጣቢ…
Rate this item
(10 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ በገጠር የሚኖር የናጠጠ ሀብታም ልጅ፤ የንጉሡን ልጅ ለማግባት ፈልጎ፤ ወደ ንጉሡ ከተማ ሽማግሌዎች ይልካል፡፡ የፋሲካ ማግሥት ነው ዕለቱ፡፡ ሽማግሌዎቹ ተፈቅዶላቸው ግቢ ይገባሉ፡፡ንጉሡን ጨምሮ ልዑላኑና መኳንንቱ ተቀምጠዋል፡፡ሽማግሌዎቹ ገብተው ከፊት ለፊት ቆሙ፡፡ ‹‹ተቀመጡ እንጂ›› አሉ ንጉሡ፡፡ ‹‹የለም፡፡ ጥያቄ…
Rate this item
(13 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ ገጠር ሀብታም፣ በአንድ ትንሽ ከተማ ይኖር ነበረ፡፡ ይህ ሀብታም ሶስት ልጆች ነበሩት፡፡ አንደኛው መስማት የማይችልና ጆሮው የደነቆረ ልጅ ነው፡፡ ሁለተኛው፤ መናገር የተሳነው ዲዳ ነው፡፡ ሶስተኛው ደግሞ ማየት የተሳነው ዓይነ ስውር ነው፡፡ አባትየው ተጨንቆ ተጠቦና አውጥቶ አውርዶ፤…
Rate this item
(12 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ነገር የገባው ሰው አዳማ ውስጥ ይኖር ነበር፡፡ ታሪኩ ሲጠቀስ ከንጉሳውያን ቤተሰብ አፈንግጦ፤ መጀመሪያ ወደ አርሲ፣ ቆይቶ ወደ ናዝሬት (አዳማ) የመጣ ሰው ነው!ይሄው ሰው ምንም እንኳ በልጅነቱ ከንጉሳውያኑ አፈንግጦ፣ በአርሲ የአህያ ሌንጬጭ እየሳበ ሸክሙን ወደ ዚታዎው (መኪና)…