ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(1 Vote)
በቡዲዝም ሃይማኖት የሚተረት አንድ የታወቀ ተረት አለ፡፡ሰውዬው አስማተኛ ነው፡፡ አስማቱ የሚሰራው ግን ፀሐይ፣ ጨረቃና ከዋክብት ተስተካክለው የሚደረደሩበትን ወቅት ጠብቆ ነው፡፡ አስማተኛው የሰማዩ ፍጥረታት የተወሰነ ቦታ ላይ ሲደርሱ ጠብቆ ይመለከትና ድግምቱን ያነበንባል፡፡ ከዚያም ከሰማይ ብዙ ሀብት ይዘንባል፡፡ ወርቅና አልማዝ ይፈስሳል!አንድ ቀን…
Rate this item
(2 votes)
እንቁራሪቶች ጦጣዎች፣ አይጦችና የዱር አራዊቱ ንጉስ አንበሳ የሚኖሩበት ትልቅ ደን አለ፡፡እንቁራሪቶቹ ከደኑ አጠገብ ካለው ኩሬ ውስጥ ነው የሚኖሩት፡፡ አንበሳ የሚጠይቃቸውን ሁሉንም ለመታዘዝ ነው ሌሎቹ የሚኖሩት፡፡ አንድ ቀን እንቁራሪቶቹ፣ ጦጣዎቹና አይጦቹ በአንድነት መስክ ላይ በየበኩላቸው እየለቃቀሙ ሳሉ፤ አዳኞች አንበሳውን ሲያሳድዱት ተመለከቱ፡፡…
Rate this item
(4 votes)
አንድ የአርሜኒያ አፈ-ታሪክ እንዲህ ይላል፡፡ከእለታት አንድ ቀን አንድ የአርሜኒያ ንጉስ፣ አፍ-ጠባቂዎቹን በመላ ሀገሪቱ ልኮ “ከድፍን አርሜኒያ በመዋሸት አንደኛ ለሆነ ሰው፣ ንጉሱ ከወርቅ የተሰራ ትልቅ ፍሬ ሊሸልሙ ይፈልጋሉ!” እያሉ እንዲነግሩና እችላለሁ የሚል ማንኛውም ሰው እንዲመጣ እንዲደረግ ትእዛዝ ይሰጣሉ። የሀገሩ ውሸታም ሁሉ…
Rate this item
(4 votes)
 አንድ የአይሁዶች አፈ-ታሪክ አለ፡፡አንድ ኃይለኛ የመርሳት ችግር የነበረበት አይሁዳዊ ነበር፡፡ ከመርሳቱ ብዛት ማታ አውልቆት የተኛውን ልብስና ጫማ የት እንዳስቀመጠ እንኳ አያስታውስም፡፡ ልብስና ጫማውን ያስቀመጠበትን ቦታ ሲፈልግ ሁልጊዜ የጸሎት ሰዓቱ ይረፍድበታል፡፡ በፀሎት ቦታ የሚሰጠውን የቶራ ትምህርትም ጠዋት ተምሮ ማታ ይረሳዋል፡፡ እሱ…
Rate this item
(2 votes)
ከእለታት አንድ ቀን በህይወቱ ሁሉ ነገር የተሳካለት ሚስትም፣ ልጆችም አፍርቶ ጥሩ ስራ እየሰራ የሚኖር ሰው ነበር፡፡ በህይወቱ ግን፤ ቅር የሚለው አንድ ሰው ነበር፡፡ ስለዚህም አንድ ቀን፤“ዕውነት መጥፋቷ በጣም ቅር ይለኛል” አላት ለባለቤቱ፡፡“እንግዲያው እውነትን ራስህ ፈልጋት” አለች ባለቤቱ፡፡ሰውየው ሁሉንም ንብረቱንና ቤቱን…
Rate this item
(1 Vote)
 አንድ አዞ ከሚስቱ ጋር በጣም ጥልቅ፣ ጨለማና በፈጣኑ የሚወርድ ወንዝ ውስጥ ይኖር ነበር፡፡ አንድ ቀን ሚስትየው “የዝንጀሮ ልብ አምሮኛል፡፡ በጣም በጣም ርቦኛል፡፡ እንደምንም ብለህ አንድ እንኳን አምጣልኝ እባክህ” ትለዋለች ለባሏ፡፡“ዝንጀሮ የሚኖረው መሬት ላይ፣ እኛ የምንኖረው ውሃ ውስጥ፤ እንዴት አድርጌ ዝንጀሮ…
Page 3 of 71