ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(7 votes)
ጥንት ጠዋት ደራሲ ከበደ ሚካኤል፣ በታሪክና ምሳሌ መጽሐፋቸው የመከሩን ዛሬም ፋይዳው ኃያል ነው። እነሆ፡- “አንድ ቀን ብረት ድስት ፣ ሸክላ ድስትን አለው። እኔን ነው በሁሉም መልክህ የሚመስለው ወንድሜ ነህ እኮ ባታውቀው ነው አንጂ ከዛሬ ጀምሮ እንሁን ወዳጅ።እኔን እንደመቅረብ መሸሽህ ለምነው?አካሌ…
Rate this item
(4 votes)
 የሚከተለውን የፃፈልኝ ዶ/ር እጓለ ገ/ዮሐንስ ናቸው፡፡ ዶ/ር እጓለ ለሰአሊና ገጣሚ ገብረ ክርስቶስ ደስታ የስዕል ካታሎግ ከጀርመን ሀገር በመግቢያ የፃፉ ሰው ናቸው፡፡ እንደሚታወቀው የሰአሊ ገብረክርስቶስ ደስታ ስዕሎች ዘርፋቸው ከረቂቅ ስእል ዝርያ ነው፡፡ ስለዚህም ዶ/ር እጓለ ሲፅፉ፤ “…ዛሬ በሀገራችን እያንዳንዱ ሰው በቤቱ…
Rate this item
(5 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አዋቂና አንድ አላዋቂ ሰው መንገድ ሲሄዱ ይገናኛሉ።አዋቂ፡-“እንደምን ውለሃል ወዳጄ?” ሲል በሰላምታ ጀመረ፡፡አላዋቂ፡-“ደህና እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ወዴት እየሄድክ ነው?”አዋቂ ፡-“ወደ ገበያ”አላዋቂ፡-“ጎሽ ብቻዬን ከምጓዝ የሚያካሂደኝ አገኘሁ፡፡ እኔም ወደዚያው ስለሆንኩ አብረን እንጓዛለን”በዚሁ ተስማምተው እየተጨዋወቱ ሲጓዙ ድንገት አንድ አጥር ላይ የተቀመጠ…
Rate this item
(5 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ሰዎች ከርቀት የአንድ አውሬ ቅርጽ ያያሉ።አንደኛው፤“ያ የምናየውኮ ጅብ ነው” አለሁለተኛው፤“ኧረ በጭራሽ፣ ያማ አሞራ ነው” አለአንደኛው፤“እንወራረድ”ሁለተኛው፤“በፈለከው ነገር እወራረዳለሁ”አንደኛው፤“እኔ አንድ በቅሎ እገባ!”ሁለተኛው፤“እኔ እንደውም በቅሎ ከነመረሽቷ እገባለሁ!” መልካም ተስማምተናል። ግን ማየት ማመን ነውና፤ ቀረብ ብለን እንመልከተው ተባባሉና እየተጠጉ መጡ።አንደኛው፤“አሁንም…
Rate this item
(5 votes)
 በህንዶች አፈ-ታሪክ ውስጥ የሚተርክ አንድ የወፎች ተረት እንዲህ ይላል። ጊዜ ገና ሀ ተብሎ በተቆጠረበትና ፍጥረት መኖር በጀመረበት ወቅት፤ የምድር አእዋፍ ተሰብስበው ንጉሥ የሚሆነን ወፍ እንምረጥ ይባባላሉ። ስለዚህ በምርጫ አስፈጻሚነት ገዴ የተባለው ደረቱ ነጭ፣ ጀርባው ጥቁር የሆነ አሞራ ተመደበ። ገዴ ግራ…
Rate this item
(5 votes)
ከዓመታት በፊት የሚከተለውን ብለን ነበር፡- ከዕለታት አንድ ቀን ታላቅ ጦርነት ይካሄድ ነበር ይባላል፡፡ ተዋጊው ንጉስ በርካታ ወታደሮች ነበሩት፡፡ ግን ለወታደሮቹ የሚከፍላቸው ደሞዝ እጅግ ዝቅተኛ ነበር፡፡ከወታደሮቹ መሀል ሦስቱ ሊከዱ ተስማሙ፡፡ ከተያዙ እንደሚሰቀሉ ስለሚያውቁም፣ ለመደበቂያቸው ባሻገር ወደሚታየው ጫካ ሊሄዱ ወሰኑ፡፡ በተግባርም ወደዚያው…