ርዕሰ አንቀፅ
ከኦዞፕ ተረቶች አንዱ በተዛምዶ ስንተረጎመው የሚከተለውን ይመስላል፡- ከዕለታት አንድ ቀን የሰውነት ክፍሎች ሁሉ ተሰባስበው በሆድ ምክንያት ስለሚደርስባቸው በደል እየተመካከሩ ነው አሉ፡፡ኩላሊት ተነሳና፡-“በዕውነቱ እኔ ስንት የማጣራት፣ አካባቢን የመቆጣጠርና፣ የምግብና የመጠጠጥ ሚዛን የመጠበቅ ነገር በሃላፊነት ስሰራ የኖርኩኝ ነኝ፡፡ ስለሆነም የአቶ ሆድን ነገር…
Read 2971 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
አንድ የትወና መምህር ስለሰውነት እንቅስቃሴ ሲያስተምሩ የሚከተለውን ተረትና ምሳሌ በአስረጂነት አቅርበው ነበር ይባላል። እነሆ፡-“ከዕለታት አንድ ቀን አንድ እጅግ በጣም ባለፀጋ፣ የናጠጡ ሀብታም ሰው ነበሩ። ብርቄ የሚባል አሽከር ነበራቸው። ከሚወዷቸው ባለቤታቸው የወለዱትም አንድ ወንድ ልጅም ነበራቸው።ብርቄ እኚህን ሀብታም ሰው እጃቸውን ባስታጠባቸው…
Read 3967 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን፣አንድ ኑሮው የሞቀለት፣ይለጉመው ፈረስ፣ይጭነው አጋሰስ ያለው፤የናጠጠ ሀብታም ሰው በአንድ መንደር ይኖር ነበር፡፡ እጅግ ቆንጅዬ ወጣት ሚስትም ነበረችው፡፡ አንድ ችግር ግን ነበረበት። ይዋሻል!ታድያ ይህ ሰው ብዙ ጊዜ ህሊናውን የሚከነክነው “መቼ ነው እኔ እውነት የምናገረው?” የሚለው ጥያቄ ነው፡፡ አንድ ቀን…
Read 8836 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን ሶስት ሰዎች አንድ ጫካ በማቋረጥ ላይ ነበሩ። በመንገድ ላይ ሳሉ አንዲት የወፍ ጫጩት ከዛፍ ላይ ከሰራችው ጎጆዋ ወድቃ ኖሮ፣ እመሬት ላይ ያገኙዋታል።አንደኛው መንገደኛ፤“ይቺን የወፍ ጫጩት ቤቴ ወስጄ እንደ ዶሮ ጫጩት አሳድጋታለሁ” አለ።ሁለተኛው መንገደኛ፤“ይቺ ጫጩት ለጥናትና ምርምር ትጠቅማለች።…
Read 8274 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከኢራቅ ተረቶች አንዱ የሚከተለውን ይመስላል። አንድ ሼክ በጣም ትልቅና የተከበሩ በአንድ ባለስልጣን ይታሰራሉ።ሆኖም ሌላ ባለስልጣን ይፈታቸዋል። ይህም በተከታታይ ወራሪ ሰራዊት ግዛታቸውን በወረረ ሰዓት ነበር። ይህን መሰረት ያደረገ ነው።ከእለታት አንድ ቀን፣ አንድ የማገዶ- እንጨት ሻጭ ሰው፣ ለኑሮው የሚያግዘውን እንጨት ለመቁረጥ ወደ…
Read 11912 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
የዛሬ ርዕሰ አንቀፃችንን ሁነኛ በምንለው ግጥም እናቀርበዋለን።አባቴ ለኔ አልነገረኝ…የታሪኬን ቅኔ ስንኝአባቴም ለእኔ አልነገረኝእኔም ለልጄ አልነገርኩኝ፡፡ታሪካችን…….እንደ ጽላታችን ሩቅእንደ ልቦናችን ድብቅእንደ ነጻነት ቅጥልጥል እንደባርነት ጭልምልምእንደ ጨዋነት ስልምልምእንደ አበሽነት ግብረ ገብእንደ ገበራችን ድርብታሪካችን……ተጓዥ እንደ ዓባይ ውሃጦረኛ እንደ መሳፍንትእንደ ቋጥኝ ጥርብ ደንጊያ፤ እንደ ላሊበላ…
Read 13585 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ