ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(5 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት እጅግ በጣም ክፉ ሚስት የነበረችው ገበሬ ነበረ፣ ይባላል፡፡ ይህች ሚስቱ ማታ ከእርሻ ተመልሶ፣ ሞተር ቀንበሩን ሰቅሎ ገና እፎይ ሳይል እንዲህ ትለዋለች - “መጣህ፤ በል ምግቡን አሙቀው”“እሺ የእኔ እመቤት” ብሎ ፍቅሩን ጭምር ገልፆላት፣ወጡን ምድጃ ላይ ይጥዳል፡፡ “በል…
Rate this item
(6 votes)
በድሮ ጊዜ አንድ አንቱ የተባሉ አገረ ገዢ በየክፍለ ሀገሩ እየተዘዋወሩ ህዝቡን እየሰበሰቡ ያነጋግሩ ነበር ይባላል፡፡ አብረዋቸው አዋጅ ገላጮች ነበሩ፡፡ አዋጅ ገላጮቹ በታወጁ አዋጆች ላይ ጥያቄ ቢነሳ የሚያብራሩ የሚገልጡ ናቸው፡፡ ህዝብ ከተሰባሰበ በኋላ፣ ባለሟሉ ይነሳና “የአገራችን ህዝብ ሆይ! አገረ ገዢው እዚህ…
Rate this item
(5 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን ከብዙ ዓመታት በፊት ሰዎች እንደ ዛሬ ሳይሰለጥኑ በፊት፤ በአንዲት ትንሽ ከተማ አንድ እንደ ተዓምር የሚቆጠር ነገር ተፈጸመ፡፡ አንድ ቀንድ ያለው ጉጉት በአቅራቢያው ከሚገኘው ጫካ መጥቶ ከአንድ ሰው ግቢ ከሚገኝ የእህልና የከብት መኖ፣ እንዲሁም ጥራጥሬ መጋዘን ውስጥ ይገባል፡፡…
Saturday, 15 November 2014 10:42

ከመሸ አትሩጥ ከነጋ አትተኛ

Written by
Rate this item
(8 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሽማግሌ አባት የመሞቻው ጊዜ ደርሶ ኖሮ ልጁን ወደ አልጋው እንዲመጣ ይጠራዋል፡፡ ልጁም ይጠጋውና፤“አባቴ ሆይ ምን ላድርግልህ?” ሲል ይጠይቀዋል፡፡አባትየውም፤“ልጄ ሆይ! እንግዲህ የመሞቻዬ ጊዜ ደርሷል፡፡ ነገር ግን አንተን ምድር ላይ ጥዬህ ስሄድ ምንም ያጠራቀምኩልህ ጥሪት ስለሌለ ትቸገራለህ ብዬ…
Rate this item
(10 votes)
አንዳንድ ታሪክ ጊዜው እጅግ ሲርቅ ተረት ይሆናል፡፡ በጥንት ዘመን አንድ ሮማዊ ጀግና ወታደር ነበር ይባላል፡፡ አያሌ ጦርነቶችን በአሸናፊነት ተወጥቷል፡፡ አብዛኛውን ህይወቱን በጦር ሜዳ ስላሳለፈ በአካል የሚያውቀው ሰው የለም፡፡ ዝናው ግን በሰፊው ይወራል፡፡አንድ ጊዜ ታዲያ አጠቃላይ ምርጫ በሀገሪቱ ሲካሄድ ያ ጀግና…
Rate this item
(4 votes)
(ዘልኤ አይቤ ጋዬ - ዎሬ አይቤ ቁፌ) የወላይታ ተረትከላፎንቴን ታሪኮች አንዱ እንዲህ ይለናል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን የሰማይ ቁጣ በእንስሳት ላይ እየመጣ ነው ስለተባለ የዱር እንስሳት ተሰብስበው ማ አጠፋ? ማ አጠፋ? በመባል ጥፋተኛውን አጋልጠው ለመስጠት አውጫጪኝ ይቀመጣሉ፡፡ እንስሳት ሁሉ ለረሀብ ተጋልጠው…