ርዕሰ አንቀፅ
አንዳንድ ትርክቶች እንደፃፍናቸው ሰው አያስተውላቸውም፡፡ ስለዚህ ደግመን ማስታወስ እንገደዳለን፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን፤ አባትና ልጅ፤ ጅብ ሊያጠምዱ ወደ አደን ይወጣሉ፡፡ የጅብ አጠማመድ ዓላማና ዒላማቸው፣ ጠመንጃቸው አፈሙዝ ላይ ሙዳ ሥጋ ያስራሉ፡፡ ሙዳ ሥጋውን በገመድ ያስሩና ከቃታው ጋራ ያገናኙታል፡፡ ጅቡ ሥጋውን ሲጐትት ቃታውን…
Read 8207 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
አንድ አባት ሶስት ልጆች አሏቸው፡፡ አንደኛው የተማረ ነው፡፡ ሁለተኛው ያልተማረ ነው፡፡ ሦስተኛው አንዴ የተማረ የሚመስል፣ አንዴ ደግሞ ያልተማረ የሚመስል አሳሳች ዜጋ ነው፡፡ የሚያስገርመው ነገር፣ የተማረው ልጅ ሁልጊዜ ሲናገር፣ “ለሀገር መፍትሄ ሊሰጥ የሚችለው የተማረው ክፍል ብቻ ነው! ብትወዱም ባትወዱም ተማሩ። ተመራመሩ፡፡…
Read 6869 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን፤ አንዲት ሙሽራ ከባሏ ቤት ወደ እናቷ ቤት፣ እናቷን ልታይ ትመጣለች፡፡ እናት ጥጥ እየፈተሉ ነው፡፡ ልጅ እንዝርቷን እያሾረች በማዳወር እያገዘች ነው፡። በመካከል እናት ጥያቄ ያቀርባሉ፡፡ “አንቺ ልጅ”“አቤት እማዬ”“ወደፊት የሚሆነው አይታወቅም”“ምኑን እማዬ?”“አይ፣ ድንገት ልጅ ፀንሰሽ ሊሆን ይችላልኮ፡፡ የገንፎ እህልም…ምኑም…
Read 13246 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ መምህር ሲያስተምሩ፣ አንድ ተማሪ አስተዋይና ረቂቅ ነበራቸው፡፡ ተማሪው፤ ሊቃውንት በተሰበሰቡበት ጥያቄ እያቀረበ አስቸገራቸው፡፡ በዚህ ተናደዋል፡፡ ስለዚህ ቆይ እሰራለታለሁ ብለዋል፡፡ የተማሪው ቤት ታች ሜዳው ላይ ነው፡። የመምህሩ አፋፉ ላይ ነው፡፡ ስለዚህ ምን እየሰሩ እንደሆን ለእሱ ቁልጭ ብሎ…
Read 7049 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን በአንድ ቤት ውስጥ አንድ አህያና አንድ የቤት ውሻ ይኖሩ ነበረ፡፡አህያው እግርግም ውስጥ ይታሰራል፡፡ ብዙ መኖ በዙሪያው ይቀመጥለታል፡፡ በጣም ጠግቦ ይበላል። ጌታው ደግ በመሆኑ እንደ ልቡ እንዲያናፋም ይፈቀድለታል፡፡የቤት ውሻው ደግሞ ጌታው ከውጪ ሲመጣ በር ድረስ ሄዶ ይቀበለዋል፡፡ ጌታውም…
Read 7377 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
አንድ ፀሐፊ እንዳለው “We said what we had to say, but as no one listens we shall say it again (ማለት ያለብንን በወቅቱ ብለን ነበር፡፡ ግን ማንም አልሰማንም፡፡ ስለዚህ እንደገና ማለት አለብን” (እኛም ይሄንኑ አካሄድ እየተጋራን ነው?! ከዕታት አንድ ቀን…
Read 4390 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ