ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ንጉሥ ሶስት ወንጀለኞች ላይ ሞት ፈረዱ፡፡ ከተፈረደባቸው አንዱ፤ “ንጉሥ ሆይ! አንድ ዕድል ቢሰጡኝ ፈረስዎትን ቋንቋ አስተምሬው እሞት ነበር፡፡” አላቸው፡፡ “በምን ያህል ጊዜ ልታስተምርልኝ ትችላለህ?” “በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ” ሲል መለሰ፡፡ “ጥሩ፣ አንድ ዓመት እሰጥሃለሁ”“እኔም በአንድ ዓመት…
Read 5844 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው በነብሰ - ገዳይነት ተጠርጥሮ ተከሶ ፍርድ ቤት ይቀርባል፡፡ አንድ ሌላ ሰው ደግሞ በምስክርነት እዚያው ፍርድ ቤት መጥቷል፡፡ዳኛ ለምስክሩ፤ “እሺ ያየኸውን ተናገር፡፡”ምስክር፤ “ሰውየው በሞተ ጊዜ እዚያው አካባቢ ነበርኩኝ፡፡ የጥይት ድምፅ ስሰማ፤ ወደሰማሁበት አቅጣጫ ወዲያውኑ ሄድኩኝ፡፡ ሟቹ…
Read 8241 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ገበሬ አንዲት ክፉ ሚስት ነበረችው፡፡ በእርሻ ሲደክም ውሎ ሲመጣ፤“ና ወጥ ስራና ራቴን አብላኝ”“ና እግሬን እጠበኝ” ትለዋለች፡፡ ሌላ ቀን ደግሞ፤ “ወገቤን አሞኛል ና እሸኝ” ትለዋለች፡፡ ደሞ ሌላ ጊዜ፤ “ና፤ እግሬን እጠበኝ” “ና በቅባት እሸኝና አስተኛኝ!” ትለዋለች፡፡ እንዲህ…
Read 9929 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አዳኝ በሙሉ ወኔ፣ ዛሬስ ታሪክ እሠራለሁ፣ ብሎ ጠመንጃውን ይዞ፣ ጥይቱን አጉርሶ፣ ወደ አንድ ጫካ ሲሄድ፣ አንድ ሰው መንገድ ላይ ያገኘዋል፡፡መንገደኛው፤ ሰላም ወዳጄ፣ ወዴት ትሄዳለህ?አዳኝ፤ ወደ አደን መንገደኛ፤ ምን ልታድን?አዳኝ፤ ዝንጀሮመንገደኛ፤ ስንት ዝንጀሮ?አዳኝ፤ ብዙ ዝንጀሮ መንገደኛ፤ በቁጥር…
Read 7363 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ ጅብ በረት እየገባ ጊደር እየበላ፣ ጥጃ ነክሶ እየወሰደ፣ ሰፈር እያመሰ፤ እጅግ አድርጎ ያስቸግራል፡፡ አባትና ልጅ ይህን ጅብ የሚገድሉበትን ጊዜ ለመወሰን ይወያያሉ፡፡ አባት፤“ለምን አንድ ሌሊት አድፍጠን ሲመጣ አናቱን በጥይት ብለን አንገድለውም?”ልጅ፤“አባዬ እንደሱ አይሆንም፡፡ ድንገት ከሳትነው ጦሱ ለእኛም…
Read 7422 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን ሁለት የድሬዳዋ ጓደኛሞች እርስበርስ ይከራከራሉ። “የት ከብበ እንመገብ?” አለ አንደኛው፡፡ ሁለተኛው፤ “ጫልቱ ቤት” አለ፡፡ አንደኛው፤ “ይሄ መልካም ነው! ጫልቱ ጋ እንሂድ”ሁለተኛው፤ “ነው ወይስ ክበባችን ሄደን እንብላ?”አንደኛው፤“እዛም እንችላለን፡፡ ግን እዚያ ምግብ ቶሎ ያልቃልኮ!”“አንተ ስለምትጠላቸው ነው!”“የመጥላት አይደለም!”“ታዲያ ምን መላ…
Read 5699 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ