ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(0 votes)
 አንድ የህንዶች ተረት አለ፡፡ አንድ ሽማግሌ አባት የመሞቻቸው ጊዜ ሲቃረብ፣ አምስት ልጆቹን ይጠራል፡፡ “ስሙ ልጆቼ፤ የመሞቻዬ ጊዜ እንደተቃረበ ይሰማኛል፡፡ ስለዚህ በህይወታችሁ ሳላችሁ በጭራሽ ባታደርጓቸው ደስ የሚሉኝን ልንገራችሁ፡፡” ሁሉም በፀጥታና በሃዘን ድባብ ውስጥ ሆነው ያዳምጣሉ፡፡በተቻለ መጠን ሃገር ከድታችሁ ወደ ውጭ ለመሄድ…
Rate this item
(2 votes)
 ከብዙ አመታት በፊት ሁለት ለአካለ ትግል የደረሱና በተቃዋሚ ፓርቲ ውስጥ ይታገሉ የነበሩ ጓዶች ነበሩ፡፡ ከተወሰነ ወቅት በኋላ የነበሩበትን ፓርቲ ትተው ዓላማቸውን ቀይረው በጊዜው ወደነበረው መንግሥት ገቡ፡፡ በዚያ መንግሥት ውስጥም እንደ አንድ ኮሚቴ ሆነው እንዲሰሩ በመወሰኑ በኮሚቴ ሃላፊነት አንድ ሻምበል ተመድቦላቸው…
Rate this item
(2 votes)
 አቶ ኃይልና አቶ ትህትና የአንድ አገር ተወላጅ በመሆን አብረው ሲኖሩ ሲኖሩ፣ ከድህነት ወጥተውና በልፅገው ያለ ቅጥ ከበርቴነት ተሰማቸው፡፡ መቼም ሰው መክበርና መበልፀግ ሲጀምር ምኞቱ ሁሉ በዚያው ክብርና ሀብቱ ላይ ቶሎ ቶሎ ሲጨምርበትና ተፊተኛው የበለጠ ሃብት ለማፍራት መባዘን መሆኑን ማንም አይስተውም፡፡…
Rate this item
(4 votes)
ከእለታት አንድ ቀን አንድ መጠጥ ቤት የነበረው ባላባት ነበረ። ይህ ሰው በጣም ስስታምና እምነተ-ቢስ ሰው ነበር። በህልሙም በእውኑም አግባብነት የሌለው ትርፍ ከማግበስበስና ሀብታም ከመሆን በስተቀር የሚያስበው ነገር የለም። ሆኖም ምንም ያህል ጥረት ቢያደርግ በየዕለቱ እየደኸየ ነበር የመጣው። አንድ ቀን አንድ…
Rate this item
(7 votes)
አንድ የስፓኒሾች ተረት አለ፡፡ ከዘመናት በፊት አንድ ንጉስ፣ ያለ የሌለ ገንዘቡን አዳዲስ ልብስ በማሰፋት ያጠፋ ነበር፡፡ ወደ አደባባይ አዲስ ልብስ ለብሶ ብቅ እንደማለት የሚያስደስተው ነገር የለም፡፡ አዲስ ልብስ ከመውደዱ የተነሳ “ሌሎች ንጉሶች ወደ ጦር ሜዳ ሲውሉ፣ ፈረስ ጉግስ ሲጫወቱ፣ እሱ…
Rate this item
(4 votes)
‹‹ሁሉንም ሞክሩ፤የተሻለውን ያዙ›› የሚለውን አባባል፣ ቢያንስ እስከ 1966 ዓ.ም ድረስ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ዩኒቨርስቲ (የዛሬው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ) ገብቶ የተማረ ተማሪ ያውቀዋል፡፡ በየድግሪው ላይ የተፃፈ መሪ ቃል እና ጥቅስ ነው፡፡ በህይወታችን ውስጥ በርካታ ውጣ ውረዶች ይገጥሙናል፤ እና በየፈርጅ በየፈርጃቸው እየሞከርን፣ እየወደቅን…
Page 1 of 68