ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(16 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ ነብሰ ገዳይ፣ ከአንድ ሟች ጋር ይጨቃጨቃል፡፡ በቀላል ጉዳይ ነው ጭቅጭቃቸው!ገዳይ - “ሰማይ ከጠቆረ ይዘንባል” ይላል፡፡ ሟች - “ዳመና - ግላጭ ሲሆን ነው የሚዘንበው፡፡ ይሄ የውሸት ጥቁረት ነው” ይላል፡፡ ገዳይ - “የለም ይሄ የውሸት ጥቁረት አይደለም፡፡ እኔ…
Rate this item
(22 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንድ እረኛ በጎቹን እየጠበቀ ሳለ፣ አንድ ሀሳብ መጣለትና ከፍ ወዳለው ኮረብታ ወጣ፡፡ ከዚያም፤ “ተኩላ! ተኩላ! በጎቻችንን ሊጨርስ መጥቷል፡፡ ቶሎ ድረሱ!” ሲል ለመንደሩ ህዝብ ጮኸ፡፡ መንደሬው ጦር ያለው ጦሩን፣ ቆንጨራ ያለው ቆንጨራውን፣ ዱላ የያዘ ዱላውን ይዞ እየሮጠ ኮረብታውን…
Rate this item
(9 votes)
“አዝማሪና ውሃ ሙላት” በተሰኘው የደራሲ ከበደ ሚካኤል ግጥም ውስጥ የምናቃቸው ዝነኛ መስመሮች ለዛሬ የመረጥናቸው ናቸው፡፡ አዝማሪና ውሃ ሙላት አንድ ቀን አንድ ሰው ሲሄድ በመንገድ የወንዝ ውሃ ሞልቶ ደፍርሶ ሲወርድ እዚያው እወንዙ ዳር እያለ ጐርደድ አንድ አዝማሪ አገኘ ሲዘፍን አምርሮ በሚያሳዝን…
Rate this item
(20 votes)
ሁለት አንበሶች እኔ እገዛ፣ እኔ እገዛ ተጣሉ! አሉ፡፡ አንዱ፤ ዕድሜዬ ረዥም ነውና ለመግዛት የኔ ነው የሚፈቅደው ባይ ነው፡፡ ሌላው፤ “ባያት በቅድመ - አያቴ ስለተመረቅሁ - ገዥው እኔ ነኝ” አለ፡፡ “እንግዲያው ይለይልን” ሆነ፤ የመጨረሺያው መፍትሄ፡፡ ይሄ ሁሉ ሲሆን ጥንቸል ባቅራቢያው ሆና…
Rate this item
(4 votes)
በአዲስ አበባና ሌሎች ከተሞች ኮንሰርት ታቀርባለች የድምፃዊት ሄለን በርሄ “እስኪ ልየው” የተሰኘ አልበሟና “ፊት አውራሪ” ለሚለው ዘፈኗ የተሰራው ቪዲዮ ክሊፕ የፊታችን አርብ ከምሽቱ 12፡00 ጀምሮ፣ ወሎ ሰፈር በሚገኘው ማማስኪችን ይመረቃል፡፡ በምሽቱም ድምጻዊት ሄለን “ፊታውራሪ”ን ጨምሮ የተለያዩ ዘፈኖቿን የምታቀርብ ሲሆን ሌሎች…
Rate this item
(6 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አዋቂና አንድ አላዋቂ መንገድ ላይ ይገናኛሉ፡፡ አዋቂ፡- እንደምን ውለሃል ወዳጄ አላዋቂ፡- እግዚሃር ይመስገን እንዴት ከርመሃል?አዋቂ፡- እኔ ደህና ከርሜያለሁ፡፡ አላዋቂ፡- ይሄ ምሁር ነኝ ባይ ጉረኛ ሁሉ ሰፈር ውስጥ አላስቀምጥ አለን እንጂ እኛማ ደህና ነን፡፡አዋቂ፡- እንዴት ነው ያስቸገረው?…