ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(11 votes)
አንዳንድ ታሪክ ሲቆይ ተረት ይመስላል፡፡ከዕለታት አንድ ቀን እንድ የአንደኛ ደረጃ ት/ቤት ድንቅ መምህር ነበሩ፡፡ ለተማሪዎቹ የሚሰጧቸው ቋሚ ትዕዛዛት ነበሩ፡፡ ተማሪዎቹም ያከብሩዋቸውና ይወዷቸው ስለነበር ለጥ ሰጥ ብለው ትዕዛዛቱን ይቀበሉና ይተገብሩ ነበር፡፡ 1ኛው ትዕዛዝ - የቤት ሥራህን አትርሳ2ኛው ትዕዛዝ - ለሂሳብ አሰራር…
Rate this item
(18 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንድ በኑሮው የደላው፤ ሀብቱ የተመቸው፣ እጅግ ቀብራራ ሰው፣ ነበረ፡፡ የሰፈር ሰው ሁሉ ደግና ለተቸገረ ደራሽ ነው ይለዋል፡፡ ወደ ቤተ - ዕምነት ሄዶ ሰባኪው የሚሉትን ይሰማል፡፡ ሰባኪው - በሀልዮ በነቢር በገቢር የተሰራ ሐጢያትን እግዚሐር ይፍታንምዕመናን - አሜን!ሰባኪው -…
Rate this item
(19 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ጫካ ውስጥ አንድ ነብርና አንድ አጋዘን ብቻ ይቀራሉ፡፡ ነብሩ፤ “ይሄን አጋዘን ብበላው ሌላ ምንም የዱር አውሬ አይኖርምና ብቻዬን እቀራለሁ” ብሎ ያስባል፡፡ “ስለዚህ እንደ ምንም ላግባባውና በእኩልነት ተስማምተን የምንኖርበትን ዘዴ ልፍጠር” ይላል፡፡ አጋዘኑ ግን ነብሩ ይበላኛል ብሎ…
Rate this item
(13 votes)
 ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አዳኝ ሰው ወፎች እያጠመደ ይኖር ነበር፡፡ አንድ ቀን አንዲት የወርቅ ቀለም ያለው ላባ ያላት ወፍ አጠመደ፡፡ ለብዙ ቀናት የወፍ መኖሪያ መረብ ሰርቶ ምግብ እያከማቸና እየቀለበ ካስቀመጣት በኋላ አንድ ቀን፤ “ወፌ ሆይ! እስከዛሬ ስቀልብሽ እንደነበርኩ ታስታውሻለሽ፣ አይደል?”…
Rate this item
(9 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ይጭነው አጋሠሥ፣ ይለጉመው ፈረስ የነበረው፣ ለምድር ለሰማይ የከበደና ባለሙያ የሆነ፤ ትልቅ ጌታ፤ በአንድ አገር ይኖር ነበር፡፡ አሽከሮቹ፣ ባለሟሎቹ፣ ጋሻ- ጃግሬዎቹ ሥፍር ቁጥር የላቸውም፡፡ ከአሽከሮቹ መካከል ሁለት በጣም የሚተሳሰቡ፣ በጣም የሚግባቡ፣ ስራ ከመሥራታቸው አስቀድመው የሚመካ ኩሩ ቅንና…
Rate this item
(15 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን፤ አያ አንበሶ ለዱር እንስሳት ሁሉ አንድ መልዕክት አስተላለፈ፡-“እስከ ዛሬ መኖሪያ ደናችን ላይ ጥፋት ያላደረሰ እንስሳ፣ እኔ ቤት መጥቶ ፀበል ይቅመስ!” አለ፡፡ የዱር እንስሳት ሁሉ እየተጋፉ መጡ፡፡ እራሳቸውን የተጠራጠሩ ግን ቀርተዋል፡፡ “አሁንስ አያ አንበሶ አበዛው! እንዳለፈው ጊዜ ቤቱ…