ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 07 December 2019 12:10
‹‹ዝም ብንል ብናደባ ዘመን ስንቱን አሸክሞን የጅልነት እኮ አይደለም እንድንቻቻል ነው ገብቶን››
Written by Administrator
ከዕለታት አንድ ቀን፣ በአንድ ጫካ ውስጥ፣ አንድ ነብርና አንድ አውራሪስ ይኖሩ ነበር፡፡ በጫካው ውስጥ አንዳች የሚንቀሳቀስ ፍጡር እስኪጠፋ ድረስ፣ ሁሉን በልተው፣ ሁሉን ተቀራምተው ጨረሱት፡፡ ዛፍ ቅጠሎም አልቀረም፡፡ ድሮ፣ ሁለት ሰፋፊ ጫካዎች ነበሩ፡፡ ዛሬ፣ ግን ከአንዲት ቅርንጫፍ በስተቀር፣ የእፅዋት ዘር ሁሉ…
Read 13153 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
አንዳንድ ዕውነቶች ሲያረጁ ተረት ይመስላሉ፡፡ ትምህርትነታቸው ግን ዘመን - ተሻጋሪ ነው፡፡ ባለፈው ዘመን አንድ ሰው ጐረቤቱን በፖለቲካ ሰውነት (በመንግሥት ወጋኝነት) ይጠረጥረዋል:: በጣም ስለሚፈራውም ግራ ቀኙን እያጣራ ነው መንገድ የሚሄደው፡፡ ሲወጣ ሲገባ ባየው ቁጥር እየተሸማቀቀ ነው የሚያልፈው፡፡ ጐረቤትዬው ኮስታራ ነው፡፡ ግን…
Read 12884 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን፤ አንድ አዳኝ እጅግ ወርቃማ የሆነች አንዲት ወፍ ያጠምዳል፡፡ ወፊቱም፤‹‹ከምታርደኝም ከምትገለኝም ሦስት ዋና ዋና ምክሮችን ልስጥህ - አለችው፡፡ ‹‹እስቲ የመጀመሪያውን ልስማ›› አላት፡፡ አንደኛው፡- ‹‹የሰውን ንብረት አትመኝ››ሁለተኛው፡- ‹‹የሰው ንብረት ተወሰደብኝ ብለህ አትቆጭ››ሦስተኛ፡- ‹‹ሁሉን ነገር በጊዜው ሥራው››አለችው፡፡ የወፏን ምክር ያዳመጠው…
Read 14312 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 16 November 2019 11:40
ዕድሜህ ሲጨምር ሱስህ እየበረታ ከመጣ፣ የነገ መንገድህን በቅጡ መርምረው
Written by Administrator
በብዙ መከራ የተሰባሰቡ አራዊት፡፡ ጉዳያቸውን ባለማወቅ ለመግባባት ብዙ ሰዓት ፈጀባቸው፡፡ ጦጢት ነገሩ ገብቷታል፡፡ አላግባባ ያላቸው “እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ” ነው፡፡ አንበሳ፤ “እስከዛሬ እኔን ተቀብላችሁ ስትኖሩ የነበራችሁ የዱር አራዊት፣ ዛሬ ምን ተፈጠረና ነው አዲስ መሪ ካልመረጥን የምትሉት?” አለ፡፡ ነብር፤ “አያ አንበሶ፣…
Read 13281 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አያ አንበሶ የዱር አራዊትን አቤቱታ ለማዳመጥ በትህትና ተቀመጠ፡፡ ጦጢት ተነስታ “አያ አንበሶ ያስፈራሩናል፡፡ የልባችንን መናገር አልቻልንም” አለች፡፡ አያ ዝንጀሮ፡- “ምንም እንኳን የጦጢትን ያህል ፍርሃት ባይገባንም መፍራታችንማ መቼም አልቀረም!”አያ ነብሮ፡- “አያ አንበሶን መፍራት አለብን ብዬ አላምንም! ምክንያቱም እኛ…
Read 11447 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
Saturday, 02 November 2019 12:39
‹‹አሥራ ስድስቱን ዝንጀሮዎች ባንድ ጥይት ሰፋኋቸው›› ቢለው፤ ‹‹እኔን የገረመኝ ያንተ አገር ዝንጀሮዎች አሰላለፍ ነው!›› አለው
Written by Administrator
‹‹ታመመ ቢሏቸው አንበሳ ባለበት ሊጠይቁት ሄዱ የምድር ሁሉ አራዊትይሄንኑ ሰምታ የጦጣ ብልጣ - ብልጥ ሳትጠይቀው ቀረች ሳትገባ ወደ ውስጥ ለምን ብለው ቢሏት መለሰች ጦጢቷ የገቡት ሳይወጡ ጉዱ ሳይጣራ ቀኑም ሆነ ሌቱ እንዴት ብዬ እጄን ልስጥ እስከ ማዕሌቱ አራዊቱ ለአንበሳ ያላቸው…
Read 11438 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ