ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(4 votes)
- የኢራናውያን አባል ከዕለታት አንድ ቀን አንድ የሰርከስ ትርዒት ይታይ ነበር፡፡ ከሰርከሱ ጋራ አንድ ግዙፍ ሰው ታየ፡፡ የትርዒቱ አካል ነበር፡፡ ይህ ግዙፍ ሰው አንድ ብርቱካን ያወጣና እንደ ጉድ ይጨምቀዋል - እስከመጨረሻው እንጥፍጣፊ ጠብታ ጨመቀው፡፡ ጉድ ተባለ ተጨበጨበ!ከዚያ የፕሮግራሙ መሪ፤ “ይህ…
Rate this item
(8 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ትናንሽ ልጆች ወደ ት/ቤት እየሄዱ ይጨዋወታሉ። የአንደኛው ልጅ አባት ወፍራም ናቸው፡፡ በዛ ላይ ሀብታም ናቸው፡፡ ትልቅ ህንፃም ይገነባሉ፡፡ የሁለተኛው ልጅ አባት ምስኪን ናቸው፡፡ ከሲታ ናቸው፡፡ በአንዲት የጭቃ ቤት ነው የሚኖሩት፡፡ የሀብታሙ ልጅ - የእኛን ፎቅ አየኸው?…
Rate this item
(6 votes)
“ምነው ወዳጅህ እኮ ነኝ፤ ቢለው”“ዝም በል! ዋናው አለመሳታችን ነው!” አለውከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ጓደኛሞች ጫካ ሄደው እንጨት ቆርጠው ለመምጣት ይፈልጋሉ፡፡ አንደኛው በመጥረቢያ ቅርንጫፍ እየቆረጠ ሳለ እጁና ሳያስበው ቆርጦ ጣለው፡፡ ጓደኝየው የተቆረጠውን ክንድ በፌስታል ውስጥ ከትቶ፤ እጁ የተቆረጠ ጓደኛውን ይዞ ወደ…
Rate this item
(4 votes)
(ዘር ያጣን ሸረት፣ አናነ ያጣን ጉርበት፣ አባመታ ይኸን)- የጉራጊኛ ተረትአንድ የአፍሪካ ተረት እንዲህ ይላል :-ከዕለታት አንድ ቀን ባልና ሚስት ከፍተኛ የመኩራራት ደረጃ ላይ ይደርሳሉ፡፡ ሚስት - “በሩን ዝጋና ተኛ” ትለዋለች ባሏን፡፡ባል - “አንቺ ምን ሥራ ይዘሽ ነው እኔ በር የምዘጋው!”…
Rate this item
(4 votes)
አንድ የአፍጋኒስታኖች ተረት እንዲህ ይላል፡፡ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሰው ሚስቱ ድርስ-እርጉዝ ሆና ስለነበር ለሚወለደው ወይም ለምትወለደው ልጅ አልጋ ሊያሰራ፤ ወደ አልጋ ሰሪ ሄደ፡፡ ያ አልጋ ሰሪ አናጢ፤ “ምን ፈልገህ ወደኔ መጣህ?” ሲል ይጠይቃል፡፡ “ለልጄ አልጋ ላሰራ ፈልጌ ነው” ይላል አባት፡፡…
Rate this item
(16 votes)
(ኣፀቢቕና ኣይንበኣስ፣ እንተ ተዓረቕና ከይንጠዓስ)አንድ የአሜሪካ ጋዜጣ ላይ የሚከተለው ሰፍሯል፡፡ የሚከተለው ኩባንያ (መሥሪያ ቤት) አባል መሆን ይፈልጋሉ?” በሚል ርዕስ፡፡ ነገሩ ዕውነት ነው፡፡ ግን ላታምኑ ትችላላችሁ፡፡ ይህ ኩባንያ ከ500 ጥቂት ከፍ ያሉ ሠራተኞች አሉት፡፡ ኩባንያው የሚከተለው ስታቲስቲክስ አለው፡- ካሉት አባላት 29ኙ…