ልብ-ወለድ
መነሻ ሃሳብ (የሳሙኤል ኮልሪጅ “በህልምህ የቀጠፍከውን አበባ ስትነቃ እጅህ ላይ ብታገኘውስ” የሚለው የግጥም ሃሳብ) ጠዋት ላይ ይመስለኛል - ከቁርስ በፊት፡፡ ሥራ የለኝም፤ የእረፍት ቀን ነው፡፡ ቅዳሜ ወይም እሁድ ሳይሆን አይቀርም፡፡ ከተገዛች ብዙ ዓመታት ያስቆጠረች የእንጨት አልጋዬ ላይ ቁጭ ብያለሁ እያሰብኩ፡፡…
Read 4043 times
Published in
ልብ-ወለድ
በጠባቧ ቤት ውስጥ እናትና ልጅ ቁጭ ብለዋል፡፡ እናት ትሪያቸውን ይዘው ምስር ይለቅማሉ፡፡ ሳልሳዊ ከእናቱ በጥቂት ርቀት ላይ በምትገኝ ትንሽ ጠረጴዛ ላይ ነጭ ወረቀቱን አስቀምጦ እየሰበቀ ምን ብሎ እንደሚጀምር ማሰላሰል ይዟል፡፡ እናት የልጃቸውን መመሰጥ ተመልክተው “ደግሞ … መቸክቸክህን ልትጀምር ነው?” አሉት፡፡…
Read 4005 times
Published in
ልብ-ወለድ
የበልግ ምሽት ነው፡፡ ሽማግሌው ባለባንክ ወዲያ ወዲህ እየተንጐራደደ ከአስራ አምስት አመት በፊት፣ በበልግ ምሽት ስላሰናዳው ድግስ ያስባል፡፡ በድግሱ ብዙ የተማሩና የተከበሩ ሰዎች ተገኝተው ነበር፡፡ ከብዙ ጨዋታዎቻቸው መሀል አንዱ በአገሪቱ ለነበረው ከፍተኛው የፍርድ ቅጣት ዙሪያ የሚያጠነጥን ነበር፡፡ አብዛኞቹ እንግዶች የሞት ቅጣትን…
Read 3659 times
Published in
ልብ-ወለድ
መሳይ ጓደኛዬ ነው፡፡ ይሄን ሰሞን ግን ዘወትር እንገናኝበት ከነበረው ቤት ጠፍቶአል፡፡ ስልክ ሲደወልለት አያነሳም፡፡ ከትንሽ ጊዜ በኋላ ስልኩ ጭራሹኑ ጥሪ አይቀበልም ማለት ጀመረ፡፡ ከጠፋ አንድ ወር ከሞላው በኋላ ነበር አማኑኤል ሆስፒታል እንደገባ የሰማሁት፡፡ ሄጄ ልጠይቀው ወሰንኩኝ፡፡ ከዚህ በፊት አማኑኤል መሄዴን…
Read 5141 times
Published in
ልብ-ወለድ
የቀዬዋ ነዋሪ አንድ ንክ ጣሪያ ላይ ወጥቶ በማየቱ በአድናቆት ተውጧል፡፡ ጐዳናውን ከጫፍ እስከ ጫፍ ጣሪያ ላይ የተሰቀለውን ንክ ለማየት በጉጉት በተዋጡ ሰዎች ተጥለቅልቋል፡፡ በቅድሚያ ከአጥቢያው ፖሊስ ጣቢያ፣ ቀጥሎ ከዋናው ፖሊስ ማዘዣ ፖሊሶች በመኪና እየተሞሉ መጥተው በህንፃው ዙሪያ ፈሰሱ፡፡ የእሳት አደጋ…
Read 4118 times
Published in
ልብ-ወለድ
(II) በምህረት ከወህኒ ቤት የወጣው ጂሚ ቫለንታይን፤ በዚያው እለት ነው ወደ ቀድሞው ስራ የተመለሰው። የስራ ባልደረባ የለውም። ሻንጣ ውስጥ በስርአት የተቀመጡት የካዝና መስበሪያ መሳሪያዎቹ ናቸው የጂሚ የስራ ባልደረቦች። ወጣቱ ጂሚ፤ ከእስር በወጣ በሳምንቱ አንድ ባንክ ተዘረፈ። ከሁለት ሳምንት በኋላ በብዙ…
Read 3817 times
Published in
ልብ-ወለድ