ልብ-ወለድ
ድም…ድም… ድርድም… ይላል፤ በአካባቢው የሚነፍሰው ድምፅ፡፡ የተመረጡ የድምፅ ጥርቅሞች ይወዛወዛሉ፤ ላላፊ ጆሮ ይደመጣሉ። ድምፅን ማላወስ የሚችል ጆሮ ካገኘ፣ ሰሚውን የሚያፀድቅ ጥዑም ዜማ ይነፍሳል፡፡ የአእምሮውን ምህዋር ተቆጣጥሮ መላ ገላውን ያድሳል፡፡ እነዚህ ድምፆች፣ ከጠቢብ ጆሮ ቢደርሱ፣ የዜማቸውን ቅኔ ለመፍታት በሚል ምክንያት ከድምፁ…
Read 3529 times
Published in
ልብ-ወለድ
“ሃሎ?! ኮሎኔል ሙሳ ነኝ! ማን ልበል?”“ሃሎ! ጓድ ኮሎኔል…ይቅርታ! ከሆቴሉ እንግዳ መቀበያ ክፍል ነው!”“ለምንድነው ከእንቅልፌ የምትቀሰቅሱኝ?! ለራሴ የበላሁት ምሳ አልፈጭ ብሎኝ መከራዬን ያሳየኛል! ከጓድ ሊቀመንበሩ ቢሮ በስተቀር ከየትም ቢደወል እንዳትቀሰቅሱኝ አላልኩም?!”“ይቅርታ ጓድ ኮሎኔል! አንዲት ባልቴት እዚህ ሆቴሉ በር ላይ ቆመዋል…እናቱ ነኝ…
Read 3546 times
Published in
ልብ-ወለድ
መርካቶ - ሲዳሞ ተራ፡፡ የቀለጠው ሠፈር። የማይታይ ዘረ - ሰብ የለም፡፡ እዚህ ሌላ ቋንቋ፣ ዘወር ሲሉ ሌላ፡፡ የማይሰማ የቋንቋ አይነት የለም። የተደበላለቀ ቋንቋ - የባቢሎን ግንብ፡፡ ሁሉም ጥድፊያ ላይ ነው፡፡ ደላላው ተካልቦ እያካለበኝ ወደ ቴፒ ለመሄድ ሸቀጥ የጫነች አይሱዙ ላይ…
Read 5631 times
Published in
ልብ-ወለድ
የአምስተኛ ክፍል የአማርኛ አስተማሪ የሆነው ዳዊት፣ ለተማሪዎች ስለደብዳቤ አፃፃፍ ካስተማራቸው በኋላ ለሚወዱት ሰው ደብዳቤ እንዲፅፉ አዘዛቸው፡፡ ከ10 ማርክ የሚያዝ ነው፡፡ ተማሪዎቹ፣ ደብዳቤ መጻፍ ጀመሩ፡፡ዳዊት፣ ተማሪዎቹ ከፃፏቸው ደብዳቤዎች መካከል፣ የአንዱ ተማሪ ደብዳቤ በጣም አስገረመው። በአንዲት ብጣቂ ወረቀት ላይ ያሰፈረውን ሃሳብ ከአንድ…
Read 4261 times
Published in
ልብ-ወለድ
የተከራየሁበት ቤት ልጅ ደመቀ ወደ ግሮሠሪዋ ገባ፡፡ ደመወዝ የምቀበልበትን ቀን አሥልቶ፣ እንደ ልክስክስ ውሻ አነፍንፎ የትም ልግባ ከች! ይላል፡፡ እናም አምስት ደብል ጂን የመጋበዝ ያልተፃፈ ሕግ ያስገድደኛል፡፡ ለምን? ደመቀ የአርባ ቀን እድሉ በዝቅጠትና ስካር የተጠቃለለ የሠፈር አውደልዳይ ነው፡፡ ከጐኔ ተቀመጠ፡፡…
Read 4317 times
Published in
ልብ-ወለድ
“በቃ ረስተውናል…እኛ ራሳችን እንሂድ” አለ ሚኪ፤ ሰንሰለቱን የሚጐትቱን ልጆች በጐኑ ሲያልፉ እየተመለከተ፡፡ ሚኪያስ ሰባት አመቱ ነው፤ የሁሉም ታላቅ ነው፡፡ ዴቭ የሱ ታናሽ ስድስት አመቱ ነው፡፡ ዴቭ፤ “እኛ ራሳችን እንሂድ” የምትለዋን ውሳኔ ሲሰማ የሚያንጠባጥበውን ኳስ ያዘ፡፡ የሆነ የሚያስደስት ገድል እየመጣ እንደሆነ…
Read 3110 times
Published in
ልብ-ወለድ