ልብ-ወለድ

Rate this item
(13 votes)
ሚስቴን በጣም ነበር የምወዳት፡፡ ብቸኛ ወንድ ልጃችንን ካጣን በኋላ ከሃዘን ወጥታ ደስተኛ እንድትሆን ያልፈነቀልኩት ድንጋይ አልነበረም። ቤይሊ በተመጣጠነ ምግብ እጥረት ወይም እጦት ህይወቱ ስታልፍ ገና የ5 ዓመት ህፃን ነበር። ድህነታችን ምን ያህል የለውም - ያጣን የነጣን ድሆች ነበርን፡፡ የቱንም ያህል…
Saturday, 28 March 2015 09:54

ወደ ምንጭ መመለስ

Written by
Rate this item
(4 votes)
 መኝታ ከያዘበት ማንኩሽ ኢንተርናሽናል ሆቴል ወደ ሐይቁ ለመድረስ ምን ያህል ደቂቃ እንደሚያሽከረክር ለመገመት ሞከረ፡፡ “…ምን ነካኝ!? በፍጹም በዚህ ስሜት ውስጥ ሆኜ መኪና ማሽከርከር ጥሩ ስላልሆነ በሹፌር መሄድ አለብኝ!...” ስልኩን አንስቶ ደወለ፡- ከ35 ዓመት በኋላ ነው ወደ ሐገር ቤት የተመለሰው፤ ዝብርቅርቅ…
Saturday, 21 March 2015 10:38

በሩን ክፈቱልኝ

Written by
Rate this item
(28 votes)
(በአዲስ አድማስ የ15ኛ ዓመት የሥነፅሁፍ ውድድር፤ 3ኛ የወጣው አጭር ልብወለድ)እንባ ማን እንደነገረኝ አላውቅም ወይም የት እንዳነበብኩት ትዝ አይለኝም፡፡ የሴት ልጅ ታላቁ ወዳጇ እና መደበቂያዋ እንባዋ ነው አሉ፡፡ ሁሏም ሴት አልቃሻ ላትሆን ትችላለች፤ እኔ ግን ነኝ፡፡ ለኔ እንባዬ ብዙ ነገሬ ነው፡፡…
Rate this item
(4 votes)
(ለአዲስ አድማስ 15ኛው ዓመት በዓል በተደረገ የሥነ ጽሑፍ ውድድር 2ኛ የወጣ አጭር ልቦለድ)ዕለተ ሀሙስ፣ ጥቅምት ወር 1998 ዓ.ም፣ ከረፋዱ 5፡15 ይላል፡፡ ከደሴ 18 ኪሎ ሜትር ርቀት ሊይ ወደ ግሸን ደብረ ከርቤ ሲያቀኑ ተረግጠዋት የሚያልፉት ትንሽ የገጠር ወረዳ ውስጥ ነው… ይህችው…
Monday, 02 March 2015 10:26

እናትን ፍለጋ

Written by
Rate this item
(20 votes)
የመክሰስ ሰዓት ነው፡፡ “እማ….” አለ ትንሹ እዮኤል ፈራ ተባ እያለ “ምን ፈለግክ?” አለችው እናቱ ፊትዋን እንዳጨለመች “ራበኝ!” “የሚበላ ነገር የለም!”“ማሚ…በጣም እኮ ነው የራበኝ” አለ እዮኤል፤ በልጅ አንደበቱ በፍርሃት እንደተያዘ፡፡ “አይ… እንግዲህ ነገርኩህ…ቻለው!”እዮኤል ዝም ብሎ ዓይኑን እያቁለጨለጨ ያያት ገባ፡፡ በቆመበት ትታው…
Monday, 02 March 2015 10:14

እናትን ፍለጋ

Written by
Rate this item
(9 votes)
የመክሰስ ሰዓት ነው፡፡ “እማ….” አለ ትንሹ እዮኤል ፈራ ተባ እያለ “ምን ፈለግክ?” አለችው እናቱ ፊትዋን እንዳጨለመች “ራበኝ!” “የሚበላ ነገር የለም!”“ማሚ…በጣም እኮ ነው የራበኝ” አለ እዮኤል፤ በልጅ አንደበቱ በፍርሃት እንደተያዘ፡፡ “አይ… እንግዲህ ነገርኩህ…ቻለው!”እዮኤል ዝም ብሎ ዓይኑን እያቁለጨለጨ ያያት ገባ፡፡ በቆመበት ትታው…