ልብ-ወለድ
(በቅርቡ ለንባብ ከበቃው “ራሴን አጠፋሁ እና ሌሎችም”የአጭር ልብ ወለድ መድበል የተወሰደ)ከዕለታት አንድ ቀን…ከአገሮች በአንዷ…ይህ የፈጠራ አፈ ታሪክ አይደለም፡፡ ትክክለኛው ነገር የሆነበትን ስፍራና ጊዜ በመጥቀስ ክስተቱን መተረክ ነው፡፡ ጊዜው ከክርስቶስ ልደት በኋላ በሆነ ወቅት፣ ስፍራው ደግሞ በምድር በሆነ ቦታ፡፡ ጊዜና ስፍራውን…
Read 3755 times
Published in
ልብ-ወለድ
ያዕቆብ ይባላል፡፡ ሙሉ ቀን መለሰ “ሰንደቅ ያሰቅላል”ን ለሴት ቢያዜመውም ያዕቆብን በሚገባ ይገልፀዋል፡፡ የአርባዎቹን አጋማሽ እየተሻገረ ቢሆንም ግርማ ሞገሱ፣ቅልጥፍናውና ሽንቅጥቅጥ ማለቱ ገና በሰላሳዎቹ ማለዳ ላይ ያለ ያስመስለዋል፡፡ ተምሯል፤የገንዘብም የዲግሪዎችም ሀብታም ነው፡፡ በአንድ አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ በሚንቀሳቀስ ትልቅ ተቋም ውስጥ በኃላፊነት ደረጃ…
Read 4378 times
Published in
ልብ-ወለድ
ጐልማሳነቱ ላይመለስ ርቋል፡፡ በጊዜ ፈረስ ሸምጬ ጉልምስናውን ላፍታ ስቤ ሳበቃ “እንካ የዘመን ክፍተቶችህን ሙላ! እንባህን አብስ! የለም አታልቅስ!” አልልው ነገር የቸገረ፡፡የመከራ ስለት የላላ ልቡን እየበጣ! ፀፀቱ ገደብ ጥሶ፤ ከሟሟው ሽንሽን በእንባ ሲለበለብ… ላየ፣ ለታዘበ፤ ሰው ለሆነ ፍጡር ይኼስ ያምማ። ነጭ…
Read 5158 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሾላው ሽማግሌ ነው፡፡ ሥሩ የተቀመጡትም አዛውንት፡፡ ከሁለት ሰው እቅፍ የሚተርፍ መቀመጫው ተገማምጧል፡፡ ጋደም ብለው ቢያዩት አሥቸጋሪ መልክአ ምድርን ይመስላል፡፡ አዛውንቱ በአንዱ ስንጥቅ ተሸንቁረዋል፡፡ ዕድሜ ቢቋጠሩ እኩያሞች ሳይሆኑ አይቀሩም፡፡ እንደውም አዛውንቱ ባይበልጡ፡፡ ወደ ዘጠና ተጠግተዋል፡፡ ሁልጊዜም ሾላውን ከሳቸው ዕድሜ ጋር ያመሳስላሉ፡፡…
Read 3241 times
Published in
ልብ-ወለድ
(ባለፈው ሳምንት ከወጣው ‘ራሴን አጠፋሁ’ ከሚለው የአጭር ልብ ወለድ መድብል የተወሰደ።) ከዕለታት አንድ ቀን በምሥራቅና ምዕራብ መስቀለኛ መንገድ፣ ለሰሜን ቀረብ ብሎ ከደቡብ ደግሞ ትንሽ ራቅ ብሎ አንድ እረኛ ይኖር ነበር፡፡ በርካታ በጎችና ጥቂት በግ ጠባቂ ውሾችም ነበሩት። ይህ እረኛ ሁላችንም…
Read 3507 times
Published in
ልብ-ወለድ
“ኡ! ኡ! ኡ! …” ቅልጥ ያለ ጩኸት፡፡“እግዚኦ … ጉድ ጉድ” የተደበላለቀ ጫጫታ፡፡“ምንድነው? ማነው የሞተው?”“ፍቅሩ ነዋ”“የኛ ፍቅሩ?”“አዎ”“ፍቅሩ ተሰቅሎ ሞተ” በመንደሯ ዳርቻ ያለው አስፈሪና አስቀያሚ የቆሻሻ መጣያ የገደል አፋፍ ቀውጢ ሆነ፡፡ ሰዎች በየዓይነቱ ተኮልኩለዋል፡፡ ሁሉም ያወራል፡፡ ከንፈሩን ይመጣል፡፡ ደረቅ አይኑን እየጠራረገ የበለጠ…
Read 4813 times
Published in
ልብ-ወለድ