ልብ-ወለድ

Rate this item
(2 votes)
ሳባ እባላለሁ፡፡ ቅፅል ስሜ ጁሊ፡፡ እነሆ ዕጣ ፈንታ ካዛንቺስ የተባለ ሲኦል መንደር ወርዉሮኝ አበሳ የበዛበት የቡና ቤት ኑሮን መግፋት ከጀመርኩ ዓመታት አለፉ፡፡ የመከኑ ግን ታሪኬ ሲተረተር አብረዉ የሚወሱ (እኔ ለሌሎች ስተርክ ሳንሱር አድርጌ የምዘላቸዉ) ድፍን ሦስት ዓመታት፡፡ እዚህ ሮማን ቡና…
Saturday, 22 April 2023 19:55

የእኔ ሞት

Written by
Rate this item
(4 votes)
ቀትር ላይ፣ታጣቂዎች የሚለብሷትን ሽርጥ ያሸረጠ፣ጨጎጎት ፊት ፣ ሌባ ቢጤ...]ሽሚዛ ውስጥ ተቀርቅሮ ጩቤውን ሲመዝ አየሁት። የጩቤው ገላ ፍልቅ ሲልብኝ ዓይኔን መለስኩት። ጥግ ይዟል ፤ምናልባትም አላየኝም። «ሰው ያልፋል»የሚል እምነት ስላለው ተዘጋጅቶ እየጠበቀ ነው። እውነቱንም ነው መንገዱ አላፊ ይበዘዋል። ሁሉም በተራ ይነጉዳል። ዛሬ…
Rate this item
(4 votes)
ዛሬ፣ ድሮ ዳግማዊ ምኒልክ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አብሮኝ የተማረዉን የወንዜን ልጅ ዳንኤል አስፋዉን መንገድ ላይ አገኘሁት፣ ዌስትሚንስተር ከሚገኘዉ መሥሪያ ቤቴ ወጥቼ ወደ መኖሪያ መንደሬ ብሪክስተን በእግሬ እያቀናሁ ሳለ፣ መሐል ለንደን ላይ፡፡ መንገድ የማያገናኘዉ ሰዉ የለ፡፡ ለካ ሰዉ ካልሞተ በቀር…
Saturday, 25 March 2023 18:24

“የፕሮፌሰሩ ቀን”

Written by
Rate this item
(3 votes)
በህይወታቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ልጃቸው በቴሌቪዥን እንደሚታይ ተነግሯቸው አፍጥጠው እየጠበቁ ነው፡፡ በዚያ ላይ ሰሞኑን በጎረቤታቸው ልጅ ሞት ምክንያት ሀዘን ስለተቀመጡ ድምፁን መቀነስ ግድ ብሏቸዋል፡፡ ወሬውን የነገረቻቸው የሰፈራቸው ልጅ አስካለ ናት፡፡ አስካለ ደግሞ ፈጣንና ዘመናዊ ስለሆነች ትታመናለች፡፡ ስለዚህ ቴሌቪዥኑን አስተካክላ አብረው አፈጠጡ፡፡…
Rate this item
(4 votes)
 [የደራሲው መግቢያ — የእዚህን ዲያሪ ከፊል አካሉን የተረጎምኩት ከትንሽ አመታት ቀደም ብሎ ነበር፣ አንድ ጓደኛዬም ባልተሟላ መልኩ ትንሽ ቅጂዎችን አተማቸው፤ ህዝብ ግን ከቶ አላገኛቸውም ነበር። ከእዛም በኋላ ግን ጥቂት ተጨማሪ የአዳም ሄይሮግሊፊክስ ጽሁፎቹን ለመተርጎምም በቅቻለሁ፣ በአሁኑ ሰዓት ደግሞ እንደ አደባባይ…
Rate this item
(4 votes)
 ነሐሴ ስምንት ልደቴ ነበር፡፡ ልደቴን ለማክበር የመረጥኩት መንገድ የማላውቀውን ሰው ፈልጌ በንትርክ መጥመድ ነው፡፡ ከቀኑ አስር ሰዐት ገደማ ሲሆን ፍሎሪዳ ካርዶባ ኩርባ ላይ አንድ ሰውን ጠርቼ አስቆምኩት፡፡ እድሜው ወደ ስልሳዎቹ ገደማ የሚገመት፣ የእጅ ቦርሳ ያንጠለጠለ ሰውዬ ነው። ጠበቃዎችና ስልጣን ያላቸው…
Page 4 of 65