ልብ-ወለድ

Saturday, 04 November 2023 00:00

እውነተኛው እውነት

Written by
Rate this item
(5 votes)
እንደሁልጊዜው በነፃነት ከህሊናችሁ ላዋህደው ያሰብኩትን ሀሳብ ያለፍርድ አድምጡኝ፡፡ እንጀምር…ምንድን ነው ይሄ ሀይማኖት የሚባለው ነገር? በውስጡ ሰዎችን፣ መፅሀፍትን እና ህግጋቶችን ጠቅልሎ ይዟል፡፡ ግን ምንድነው? የሰው ልጅን እስከ ዐድሜው ማብቂያ ድረስ በአዕምሮው ውስጥ የማይለቅ ክታብ ሆኖ የተበየደበት ሀሳብ? ምንድን ነው የሰው ልጅ…
Saturday, 14 October 2023 00:00

አጭር ልብወለድ

Written by
Rate this item
(3 votes)
ሴት እና ወንድድንግል ነው፡፡ በግል ሀሳቦቹም ሆነ በወሲብ ህይወቱ ድንግል ነው፡፡ ከምንም አይነት ሴት ጋር ቀርቦ ምንም አይነት ፍቅር ሰርቶ አያውቅም፡፡ ጠዋት ተነስቶ ወደ ስራው…ምሽት ላይ ተመልሶ አልጋው ውስጥ መሰተር ነው፤ ለጊዜው ህይወት ለምድር ላይ ትዕይንት የመረጠችለት ገጸባህሪ፡፡ ዛሬ ላይ…
Saturday, 07 October 2023 20:40

“ይቅርታ”

Written by
Rate this item
(5 votes)
(የአጭር አጭር ልብወለድ)ፊልም ለማየት ከባለቤቴ ጋር የገባሁ ዕለት ነበር ይህን ስህተት የፈጸምኩት፡፡ ወገግ የማይለው አታካቹ ፊልም የሲኒማ ቤቱን ከላይ እታች ድረስ አጨላልሞታል፡፡ በዚህ ላይ ፊልሙ የማያስደስት ነበር፡፡ ድብርታም የሚሉት ዓይነት፡፡ከሩቅ ባትሪውን በራ ጠፋ እያደረገ አይስክሬም የሚሸጠውን ሰውዬ ሳይ፣ ለእኔና ለዱቪ…
Rate this item
(4 votes)
የተከራየኋትን አንዲት ክፍል ቤት፣ ንፋስ እንዲገባ በሚል በሯን ገርበብ አድርጌ በማንበብ ላይ ሳለሁ፣ ከጎረምሳው የአከራዬ ልጅ አንደበት እንግዳ የሆነ ቃል ሰማሁና ከንባቤ ተናጠብኩ። “እር.. ጎ.. መንግሥት ! እር..ጎ.. !” ይላል ድምፁን ዘለግ አድርጎ እየደጋገመ .... ። ቤተኛ የሆነው ጓደኛው እያዳመጠ…
Sunday, 17 September 2023 21:19

አልተርፍም ከራሴ

Written by
Rate this item
(3 votes)
ከሩቅ ሰው መስሎ የቆመውን ኹሉ ስቀርበው ድንጋይ ሆኖ አገኘዋለሁ። መቅረብ አደጋ ነው እለዋለሁ እራሴን። ባልና ሚስቶች የሚፋቱት ስለተጋቡ አይደለ? እኮ! ያልተጋባ ፍቺ... ያልተቀራረበ መራራቅን መቼ ያውቀዋል። ከሩቅ የሚያምርን በሩቁ የመያዝ ጥበብ አልለመድኩም። ጽጌሬዳዋን ከመቁረጥ መቆጠብ ደስታን ቢሰጥም፤ አፍንጫዬ ፋታ አይሰጥም።…
Monday, 11 September 2023 00:00

የሙጋቤ ትዝታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
‹‹Who trained Mandela?›› የሚል ድምጽ ከተሌቪዢናችን እንብርት ወደ ጆሮአችን ይተምማል። አባቴ ሙሉ ሰውነቱ ጆሮ ብቻ ሆኖ ጉባኤውን በተመስጦ እየተከታተለ ነበር፤ አባቴ ፈገግ ብሏል። ‹‹Emperor Hailesillasie›› ጠያቂው መለሰ።አባቴ በድጋሚ ፈገግ አለ። * * *በተሌቪዢናችን እየተሰራጨ የነበረው የአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ ነበር። አባቴ…
Page 2 of 65