ልብ-ወለድ
ከረፋፈደ በኋላ ነበር የትያትር ቤቱ የኋላ ረድፍ ላይ ቦታ ይዞ የተቀመጠው፡፡ የያዘው ክፉ የፍቅር ልክፍት ነው በዚህ ቲያትር ቤት ውስጥ እንዲገኝ ያደረገው፡፡ ለሼክስፒር የተውኔት ድርሰቶች ፍቅርና ስሜት ኖሮት አያውቅም፡፡ እሱ ፍቅር የያዘው ከገፀባህሪዋ ስም ጋር ሞክሼ ስም ካላት የራሱ ዴዝዴሞና…
Read 2677 times
Published in
ልብ-ወለድ
አሥራ ሦስት ብር ከሰባ አምስት ሳንቲም!...’በቂ ነው’ ሲል አሰበ፡፡ ፈጣሪ ይሁን እስካለና የአዲሳባ ኮበሌ ፍቅር እስከሻተው ድረስ፣ ይህ ገንዘብ በአንድ ቀን እጥፍ ይሆንለታል፡፡ ንጋትን በመናፈቅ ሲገላበጥ ነው ያደረው። ሌሊቱን እንቅልፍ ሸሽቶት ነው ያነጋው፡፡ ዘገምተኛው ሌሊት እንደ ምንም ሲገባደድ የተከራያትን ጠባብ…
Read 1859 times
Published in
ልብ-ወለድ
ቲናን ወደቀጠርኩበት ካፌ ለመሄድ ታክሲ እየጠበቅሁኝ ነው፡፡ ቲናዬን ያወቅኳት ከሁለት ቀናት በፊት ጠና የሚሠራበት ታክሲ ውስጥ በተፈጠረ ጠብ ምክንያት ነው፡፡ አታውቁትም እንጂ ጠና በአካባቢያችን አንጋፋ የታክሲ ረዳት ነው፡፡ ከሁለት ቀናት በፊት ማታ ላይ ጠና ‹ዲጄ› ሆኖ በሚሠራበት ታክሲ ተሳፍሬ ወደ…
Read 4058 times
Published in
ልብ-ወለድ
ምን እንደጎደለኝ እያሰብኩ ነው፡፡ የቤቴ አስቤዛ ስላለቀ ድርጊቴ፤ ማጀቱ በጎደለ ቤት ውስጥ ቁጭ ብሎ ስለጎደለ ነገር ማሰብ ይመስላል፡፡ ግን ውጪ እየበላሁ ነው፡፡ ሆዴ ከሞላ ደግሞ የማጀቴ ጉድለት፤ ጉድለቴ ሊሆን አይችልም፡፡ ግና እደጅ አንድ ምግብ የምበላበት ገንዘብ የሁለት፣ የሦስት ቀን አስቤዛዬን…
Read 2103 times
Published in
ልብ-ወለድ
ከኡማ ጋር አስር ሰአት ላይ ቀጠሮ ነበረኝ። እዛው እስዋ የምትማርበት ኮሌጅ አጠገብ ያለ ፌርማታ ጋ ነበር የተቀጣጠርነው፡፡ ዘወትር ወደምንሄድበት መናፈሻ፣ በዘጠኝ ቁጥር አውቶብስ ለመሄድ ነው ያሰብነው፡፡ ወርቃማ ፀጉርዋንና ውብ ሰማያዊ አይኖችዋን ለማየት ከመጓጓቴ የተነሳ ዘጠኝ ሰአት ተኩል ነበር የደረስኩት። ቦታው…
Read 2594 times
Published in
ልብ-ወለድ
ባለቤትዋ መምጫው ስለደረሰ ቤትዋን በተለመደው ዐይነት ሁኔታ እንዲቆይ አልፈለገችም። ስለዚህ ሠራተኛ ቀጥራ ቀለም አስቀብታ፣ ግቢውን አስውባ፣ በእንግዳ ሰው ዐይን ለማየት ሞከረች። አንዳች ነገር ቅር አሰኛት። አዲሱ ቴሌቪዥን፣ የመጽሐፍት መደርደሪያው፣ ሌሎችም የሳሎን ዕቃዎች ብዙ አያስጠሉም፡፡ ሶፋዎቹ ግን ልብዋን አላሳረፉትም፡፡ ቤቱ ቀለም…
Read 2530 times
Published in
ልብ-ወለድ